Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 19 November 2011 14:52

አርቲስት መስፍን (ጠጆ) ይሞሸራል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በበርካታ የፊልም ሥራዎቹ በተለይ “የወንዶች ጉዳይ” በሚለው ፊልም ተዋናይነቱ የሚታወቀው አርቲስት መስፍን ኃይለኢየሱስ (ጠጆ) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኝ አንድ መናፈሻ በሚደረግ የኮክቴል ግብዣ ይሞሸራል፡፡ ከ”ዕንቆቅልሽ” ፊልም አዘጋጅና ፕሮዲዩሰር ቤዛ ሃይሉ ጋር ዛሬ የጋብቻ ሥነ ሥርዓቱን የሚፈፅመው ሙሽራው፤…
Saturday, 19 November 2011 14:50

“ደጀኔ ጥላሁን ፕሮሞሽን” ሥራ ጀመረ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን ያቋቋመው “ደጀኔ ጥላሁን ፕሮሞሽን” ሰሞኑን ሥራ ጀመረ፡፡ ከመስከረም 1976 እስከ መስከረም 2003 ዓ.ም ለ26 ዓመታት በሬዲዮ ጣቢያው በመዝናኛ ዝግጅቶች ዋና አዘጋጅነት የሚታወቀው አንጋፋው ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን በ”እሁድ ጠዋት” ፕሮግራም፣ በ”ከመፃህፍት ዓለም” እና “የኪነ ጥበባት…
Rate this item
(0 votes)
ከሁለት ዓመት በፊት ሕይወታቸው ያለፈው አንጋፋው የፓርላማ ተመራጭ ፊት አውራሪ ዓመዴ ለማ ራሳቸው ያዘጋጁት “የሕይወት ታሪኬ” መጽሐፍ ሕዳር 16 ቀን 2004 ዓ.ም በግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሤ ዘመን የደሴ ከተማን በመወከል የፓርላማ አባል የነበሩት ፊታውራሪ ዓመዴ ሥርዓቱን…
Rate this item
(0 votes)
በቀልድ አዋቂነታቸው የሚታወቁት አለቃ ገብረሃና ቋሚ መታሰቢያ እንዲደረግላቸው ተጠየቀ፡፡ ይህ የተጠየቀው በሚዩዚክ ሜይ ዴይ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክለብ የአለቃ ገብረሃናን ሕልውና አስመልክቶ የወግ ፀሐፊ (Essay Writer) ዳንኤል ክብረት በመሩት ውይይት ነው፡፡ በውይይቱ የተሳተፉ የሥነፅሑፍ ቤተሰቦች አለቃ ገብረሀና አስተዋፅኦአቸው ብዙ…
Rate this item
(0 votes)
በ”ሰው ለሰው” ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ እየተሳተፉ ያሉና ሌሎች አርቲስቶች ለኩላሊት ሕመምተኛዋ የ25 ዓመት ወጣት ዳያሊሲስ መታከሚያ እርዳታ እያሰባሰቡ ነው፡፡ በዘንድሮው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ምርጥ የወንድ ተዋናይ የሆነው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ 10ሺህ ብር የረዳ ሲሆን፤ ሌሎች አርቲስቶች የዚህኑ ያህል…
Rate this item
(0 votes)
አንኮበር ፊልም ፕሮዳክሽን የግርማ አለማየሁን ድርሰት በፋሲል ግርማ አዘጋጅነት ወደ ፊልም የቀየረ ሲሆን ይኸው ፊልም ነገ በአዲስ አበባና ለምርቃቱ በተመረጡ የክልል ከተሞች ይመረቃል፡፡ በኢትዮጵያና ኤርትራ ግጭት ዙርያ በሚያጠነጥነው ልብ አንጠልጣይ አክሽን አሳዛኝ የጦርነት ፊልም ላይ አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ፣ አልማዝ ኃይሌ፣…