ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፉት 13 አመታት በሰራቸው ኮሜዲ ፊልሞች በመላው አለም ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያስገባው አዳም ሳንድለር፤ በቅርቡ በሰራቸው ፊልሞቹ የኮሜዲ ችሎታው ቀንሷል በሚል ትችት እንደበዛበት የካናዳው ጋዜጣ “ዘ ቫንኮቨር ሰን” ዘገበ፡፡ ዘንድሮ “ጀስት ጎ ዊዝ ኢት”፤ “ዙ ኪፐር” እና “…
Read 2770 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሳምባ ምች ታሞ ሆስፒታል የገባው ጆርጅ ማይክል፤ በሞት አፋፍ ላይ መሆኑ በስፋት ቢወራም ህክምናውን በተሳካ መንገድ እንዳደረገና እያገገመ እንደሆነ ታወቀ፡፡ የ48 አመቱ ጆርጅ ማይክል፤ በሳምባ ምች ብቻ ሳይሆን በሌሎች አሳሳቢ የጤና ችግሮች ደህነነቱ አደጋ ላይ መውደቁን የጠቆሙ ምንጮች፤ ቪዬና በሚገኝ…
Read 3259 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የአመቱ ምርጥ ሴት አርቲስቶችን በማክበር የሚሸልመው ቢልቦርድ ዘንድሮ ለሰባተኛ ግዜ ባዘጋጀው የሽልማት ስነስርአት ቴይለር ስዊፍትና ኒኪ ማናጅን የአመቱ ኮከብ ዘፋኝና የአመቱ አዲስ ኮከብ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ “ስፒክ ናው” በተባለው አልበሟ በአለም ዙርያ 20 ሚሊዮን ቅጂ ሽያጭ ያገኘችው ቴይለር ስዊፍት፤…
Read 3462 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የአመቱ ምርጥ ሴት አርቲስቶችን በማክበር የሚሸልመው ቢልቦርድ ዘንድሮ ለሰባተኛ ግዜ ባዘጋጀው የሽልማት ስነስርአት ቴይለር ስዊፍትና ኒኪ ማናጅን የአመቱ ኮከብ ዘፋኝና የአመቱ አዲስ ኮከብ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ “ስፒክ ናው” በተባለው አልበሟ በአለም ዙርያ 20 ሚሊዮን ቅጂ ሽያጭ ያገኘችው ቴይለር ስዊፍት፤…
Read 2163 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“Collection of a Decade እና “Finding Shelter” የተሰኙ ሁለት የሥዕል አውደርእዮች በሁለት ቦታዎች ተከፈቱ፡፡ በኢትዮጵያዊ ጣሊያናዊ ማሲሞ ደቪታ የቀረቡ ከ100 በላይ ሥዕሎች የቀረቡበት አውደርእይ ትናንት ማታ ብስራተ ገብርኤል አካባቢ በሚገኘው ታሊስማን ጋለሪ የተከፈተ ሲሆን አውደርእዩ እስከ የካቲት 4 ለተመልካች ክፍት…
Read 3344 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ነዋሪነቱን ደቡብ አፍሪካ ባደረገው ዳንኤል ታደሰ የተፃፉ ግጥሞች የተካተቱበት “ርዕስ አልባ ግጥሞችና ቅጽ 1” “የግጥም መጽሐፍ ዛሬ 4 ሰዓት ላይ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ 180 ገፆች ያሉት መጽሐፍ ዋጋ 25 ብር ነው፡፡ ይኸው መጽሐፍ ባለፈው እሁድ በደቡብ አፍሪካ፤ ብራምፎንቴን…
Read 3758 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና