Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Friday, 06 January 2012 09:29

ሚስተር X” እሁድ እና ሰኞ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በነፃነት ወርቅነህ ተደርሶ በቴዎድሮስ ተስፋዬ የተዘጋጀው “ሚስተር X” አክሽን ኮሜዲ ፊልም የፊታችን እሁድ እና ሰኞ ይመረቃል፡፡በዩናይትድ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበውን ፊልም ለመሥራት ስምንት ወራት የፈጀ ሲሆን በዚህ የ105 ደቂቃ ፊልም ላይ ነፃነት ወርቅነህ፣ ራሄል ግርማ፣ ባዩሽ ከበደ፣ ጌታቸው ስለሺና ሌሎች 25…
Friday, 06 January 2012 09:26

“አሴና በል” ሰኞ ይቀርባል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሩስያዊቷ ሰዓሊ ሥራዎቿን ታቀርባለችየገናን ትውፊት እና ባህል የጠበቀ “አሴና በል” ኪነጥበባዊ ዝግጅት የፊታችን ሰኞ ማምሻውን በብሄራዊ ትያትር ይቀርባል፡፡ ዝግጅቱን ያሰናዳው “ሰርፀ” የሕትመትና ማስታወቂያ ድርጅት ነው፡፡ በእለቱ የገና ጨዋታን ጨምሮ ባህላዊ ዘፈኖች፣ ባለ አንድ ገቢር ተውኔት እና ሌሎች ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች በነፃ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ብሮድካስት ሰርቪስ (ኢቢኤስ) የቴሌቪዥን ማሰራጫ ጣቢያና “ሰን አርት” ማስታወቂያ አገልግሎት በሚቀርበው “ኢትዮጲስ” የተባለ የህፃናት ፕሮግራም ደራሲ አውግቸው ተረፈ 10ሺ ብር ተሸለመ፡፡ ደራሲው የተሸለመው ለሕፃናት የተለያዩ ታሪኮችና ተረቶችን በማዘጋጀት ለሀገር ታላቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል በሚል እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የቴሌቪዥን ፕሮግራሙ በሸራተን አዲስ…
Rate this item
(0 votes)
“መገንጠያ” ነገ ይመረቃል “ግጥምን በጃዝ” በፉጨት ታጅቦ ይቀርባል በተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተጀምሮ የጣሊያኑን ወራሪ ኃይል መሪ ማርሻል ግራዚያኒ ለመግደል የተጠነሰሱ ሴራዎች ላይ የተፈፃፈው የኢያን ካምቤል “ፕሎት ቱ ኪል ግራዝያኒ” መፅሐፍ እሁድ ከሰዓት በኋላ ስምንት ሰዓት ውይይት ይደረግበታል፡፡ ሚዩዚክ ሜይደይ…
Friday, 06 January 2012 08:48

ቶም ክሩዝ ቦክስ ኦፊስን ተቆጣጥሯል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዕይታ ከበቃ አንድ ወር ያለፈው የቶም ክሩዝ “ሚሽን አምፖሲብል “ዘ ጐስት ፕሮቶኮል” ፊልም በ38.3 ሚሊዬን ዶላር ሳምንታዊ ገቢ የቦክስ ኦፊስን ደረጃ እየመራ እንደሆነ “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” አስታወቀ፡፡ በፈረንጆች አዲስ ዓመት የመጀመሪያ ሳምንት አዲስ ፊልም ለገበያ አለመብቃቱን የጠቆመው ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር፤…
Rate this item
(0 votes)
“ዘ ዲሴንዳንትስ” እና “ዘ አይድያስ ኦፍ ማርች” በተባሉት ፊልሞቹ በፕሮዲውሰር ጊልድ ኦፍ አሜሪካ አዋርድ ለሁለት ሽልማቶች የታጨው ጆርጅ ኩልኒ፤ በተለያዩ የሽልማት ዝግጅቶች ተጋባዥ እየሆነ ከፍተኛ ትኩረት ማግኘቱን ዘ ሎስ አንጀለስ ታይምስ ዘገበ፡፡ የ51 ዓመቱ ጆርጅ ኩልኒ ከ15 ቀናት በኋላ በሚደረገው…