ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ ፊልም ዲሬክተርነት የገባችው የፖፕ ሙዚቃ ንግስት ማዶና እስከሚቀጥለው ዓመት የሚዘልቅ “ስቲክ ኤንድ ስዊት” የተሰኘ ኮንሰርት በመላው ዓለም ልታቀርብ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ በሰሜን አሜሪካ 26፣ በአውሮፓ 26 ከተሞችን የምታዳርሰው የ50 ዓመቷ ማዶና፤ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ አውስትራልያ እንደምትጓዝ ቢልቦርድ…
Read 1473 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የዩ2 የሙዚቃ ባንድ መሪ አቀንቃኝ ቦኖ ባስመዘገበው 1.2 ቢሊዮን ዶላር ሃብት “የምንጊዜም ሃብታም ሮክ ስታር” መባሉን አይሪሽ ታይምስ ዘገበ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት 90 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ የፌስ ቡክ ኩባንያ ባለድርሻ የሆነው ቦኖ፤ ዘንድሮበኩባንያውየ1.5በመቶባለቤትነት ይዟል፡፡ ይሄው የቦኖ ድርሻ የዋጋ ተመን…
Read 1231 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሆሊውድ ለሚሰሩ ውሾች የመጀመርያው የኮከብ ትወና ሽልማት “ጎልደን ኮላር” ሊሰጥ ነው፡፡ ለውሾቹ ወርቃማ የአንገት ማሰርያየሚሸልመውስነስርዓቱ የፊታችን ሰኞ በሎስአንጀለስ ይካሄዳል፡፡ ዎልስትሪት ጆርናል እንደዘገበው፤ በሆሊውድ መንደርውሾችበትወናሙያላለፉት50ዓመታት ሲያገለግሉ የቆዩ ሲሆን አንዳንድ ፊልሞች ከመሪ ተዋናዮቹ ይልቅ በውሾቹ አስደናቂ የትወና ብቃትና አማላይ ገፀባህርይ ገቢያቸው እንደሚሟሟቅ…
Read 1146 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ብዙም በማይታወቁ ታዳጊ ተዋናዮች የተሰራው “ዘ ክሮኒክል” ባለፈው ሳምንት ተመርቆ ለዕይታ የቀረበ ሲሆን በሰሜን አሜሪካ 22 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት የቦክስ ኦፊስን ደረጃ እየመራ እንደሚገኝ ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር ዘገበ፡፡ በ”ትዌንቲ ሴንቸሪ ፎክስ” 60 ሚሊዮን ዶላር ወጥቶበት የተሰራው ፊልሙ፤ በላቀ ልዩ ችሎታው…
Read 1152 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኦስካር እጩዎች ምሳ ተጋበዙ በስምንት ተከታታይ ክፍሎች በተሰራው የሃሪ ፖተር ፊልም ላይ በመሪ ተዋናይነት የሰራው ዳንኤል ራድክሊፍ ለኦስካር ሽልማት ግድ የለኝም ሲል መናገሩን ቢቢሲ አስታወቀ፡፡ የኦስካር ሽልማት ሰጭዎች አዋጭና ጭብጣቸው ለህፃናት በሚሆኑ ተወዳጅ ፊልሞች ላይንደሚያተኩሩተናገረው ዳንኤል ራድክሊፍ፤ ተወዳጅ የሃሪ ፖተር…
Read 1108 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 04 February 2012 12:41
“ሀኒሙን” እና “ደርቢ” ፊልሞች ይመረቃሉ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሸን የተሰራው “ሀኒሙን” እና በኦክቴት ፒክቸርስ የተሰራው “ደርቢ” የአማርኛ ፊልሞች ነገ ይመረቃሉ፡፡“ሃኒሙን” በኢሳያስ ግዛው ተፅፎ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ሽመልስ አበራ፣ ተስፋ ብርሃኔ፣ ፍፁም ፀጋዬ፣ ችሮታው ከልካይ፣ ካሌብ ዋለልኝ እና ሌሎች ተውነውበታል፡፡ የ110 ደቂቃ ፊልሙ ለዝግጅት ስድስት ወር ፈጅቷል፡፡ ይሄ…
Read 1819 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና