Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበርና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተባብረውበት ባለፈው ሰኞ “ሥነጽሑፍና ሴቶች” ሥልጠና ነገ እንደሚጠናቀቅ ማህበሩ አስታወቀ፡፡ የማህበሩ የባህርዳር ቅርንጫፍ ባዘጋጀው ሥልጠና ሂደት በቅርቡ በአዲስ አበባ የተመረቀው የዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ “እውነት ማለት የኔ ልጅ” እና የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር “እኛ” ቁጥር…
Rate this item
(0 votes)
ታላላቅ የኦሎምፒክ ጀግኖችን ባፈራችውና ኑሮን ለማሸነፍ ሁሉም ይሮጥባታል በተባለችው ትንሿ የገጠር ከተማ በቆጂ፤ ደረጃውን የጠበቀ ጥናታዊ ፊልም እንደተሰራ ተገለፀ፡፡ በቆጂ ባለፉት 20 ዓመታት ስምንት የኦሎምፒክ፤ 32 የዓለም ሻምፒዮና ሜዳልያዎች እንዲሁም ከ10 በላይ የዓለም አትሌቲክስ ሪኮርዶችን ያስመዘገቡ ምርጥ አትሌቶችን አፍርታለች፡፡ ሰሞኑን…
Saturday, 28 April 2012 13:08

ሊዮኔል ሪቼ ቢልቦርድን እየመራ ነው

Written by
Rate this item
(0 votes)
የ62 ዓመቱ ሊዮኔል ሪቼ ከ21 ቀናት በፊት ለገበያ ባበቃው “ታስኪጅ” የተሰኘ አዲስ አልበሙ፤ የቢልቦርድ ምርጥ 200 አልበሞችን ደረጃ በአንደኛነት እየመራ እንደሆነ ተገለፀ፡፡በሶስት ሳምንት ውስጥ ከ423ሺ በላይ ቅጂዎች የተሸጠው የሊዮኔል ሪቼ 11ኛ አልበም፤ በካንትሪ የሙዚቃ ስልት ከምርጥ የአሜሪካ ሃገረሰብ አቀንቃኞች ጋር…
Rate this item
(0 votes)
“ሊዝ ኤንድ ዲክ” የሚል ጊዜያው የሥራ ርእስ በተሰጠውና የእውቋን የሆሊውድ ወይዘሮ ኤልዛቤት ቴይለር የህይወት ታሪክ በሚያሳይ ፊልም ሊንድሴይ ሎሃን በመሪ ተዋናይነት እንድትሰራ መመረጧን ሮይተርስ አመለከተ፡፡ የፊልሙ ጭብጥ ኤልዛቤት ቴይለር “ክሊዮፓትራ” በተባለ ታዋቂ ፊልም ላይ አብሯት ከሰራው የቀድሞ ተዋናይ ሪቻርድ በርተን…
Rate this item
(0 votes)
በጣሊያን ወረራ ወቅት ሥመጥር ከነበሩት አርበኞች አንዱ የሆኑት ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ፊልም ሊሰራላቸው ነው፡፡ በ”አቲ” ፊልም ፕሮዳክሽን የሚሰራውን ፊልም ኢያሱ በካፋ የኔነህ ፅፎት፣ ዮናስ ብርሃነ መዋ በዋናነት ሰለሞን ተፈሪ አልታዬ በተባባሪነት እንደሚያዘጋጁት ታውቋል፡፡ ፊልሙ በርካታ ወጪዎች ስላሉበት በጀቱ ከፍ ማለቱን…
Saturday, 14 April 2012 12:56

የኦፕራ ቲቪ አልተሳካለትም

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኦፕራ ዊንፍሬይ “ኦውን ኔትዎርክን ማቋቋም ኪሊማንጃሮን መውጣት ነው” ስትል አማረረች፡፡ ስርጭቱን ከጀመረ 16 ወራት ያስቆጠረው የኦፕራ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከጅምሩ ከ200 ሚ.ዶላር በላይ ኪሳራ ማድረሱን አንዳንድ መረጃዎች ይጠቅሳሉ፡፡ ዋናው ችግር በቂ ተመልካች አለማግኘቱ ሲሆን ይህ ሁኔታም ከማስታወቂያ የሚገኘውን ገቢ አሳንሶታል ተብሏል፡፡