ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የሴኔጋል ተወላጅ የሆነው የአር ኤንድ ቢ እና የሂፖፕ ምርጥ ዘፋኝ ኤኮን፣ በአፍሪካ የማደርጋቸውን አስተዋፅኦዎችን እቀጥላለሁ ሲል ለሲኤንኤን ተናገረ፡፡ በሙሉ ስሙ አሌያሙኒ ዳማላ ባዲራ ተብሎ የሚጠራው ኤኮን ‹ስታድዬም› በሚል ስያሜ አራተኛ የአልበም ስራውን ለገበያ እንደሚያበቃ ታውቋል፡፡ ከእነ ማይክል ጃክሰን፤ ሌዲ ጋጋ፤…
Rate this item
(0 votes)
‹‹ኦዝ ፡ ዘ ግሬት ኤንድ ፓወርፉል›› የተሰኘው ፊልም በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት 2013 ከፍተኛውን ገቢ ለማግኘት የበቃ ፊልም መሆኑን ሎስአንጀለስ ታይምስ አስታወቀ፡፡ በዋልት ዲዝኒ፣ በ215 ሚሊዮን ዶላር የተሰራው ፊልም ከሁለት ሳምንት በኋላ በመላው ዓለም ከ288 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አግኝቷል፡፡ ፊልሙ…
Rate this item
(0 votes)
እንግሊዛዊቷ ድምፃዊት አዴሌ በጥቂት አመታት ውስጥ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ሽልማቶችን ሁሉ በመሰብሰብ ስኬታማ እንደሆነች ቢዝነስ ኢንሳይደር ገለፀ፡፡ አዴሌ ከ3 ሳምንታት በፊት በ85ኛው የኦስካር ምሽት ላይ ለጀምስ ቦንድ ፊልም በሰራችው ሙዚቃ በምርጥ ኦርጅናል ዜማ ዘርፍ የኦስካር ሽልማት ወስዳለች፡፡ የ24 አመቷ አዴሌ አዲስ…
Rate this item
(0 votes)
የሆሊውድ ፊልም ሰሪዎች፣ የቻይና መንግስት በሚፈፅምባቸው ሳንሱር ቢማረሩም፣ የአገሪቱ ገበያ ተመችቷቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በቻይና የተሰሩ ፊልሞች በዓለም አቀፍ ገበያ እንዳልተሳካላቸው ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ ለሆሊውድ ፊልሞች፣ ትልቋ ገበያቸው አሁንም አሜሪካ ነች፡፡ በመቀጠልም ጃፓን፡፡ ነገር ግን በቻይና የሆሊውድ ፊልሞች ገበያ በየአመቱ በ30% እያደገ…
Rate this item
(2 votes)
የሹሩባ ማውጫዎችን የሚያሳይና በአመት ሁለት ጊዜ የሚታተም መፅሔት ማዘጋጀት መጀመሩን “መኪያ ሹሩባ ሥራ” አስታወቀ፡፡ የመፅሔቱ ዋና አዘጋጅ ወይዘሪት መኪያ ሁሴን፣ መፅሄቱ ረዣዥም ፅሁፎች የሌሉት በእንግሊዝኛ ብቻ የሚታተም ነው ብላለች፡፡ Ethiobraids የተሰኘው መፅሔት 64 ገፆች ያሉት ሲሆን በ100 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Rate this item
(0 votes)