ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በዓመት ከ1500 በላይ ፊልሞች ሰርቶ ለዕይታ በማቅረብ 2 ቢሊዮን ዶላር ገቢ የሚያገኘው የህንዱ የፊልም ማዕከል ቦሊውድ፤ ሰሞኑን 100ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው፡፡ የማዕከሉ ፊልሞች ዓለም አቀፍ ገበያ በየዓመቱ 10 በመቶ በማደግ ላይ እንደሚገኝ ያመለከተው “ዘ ታይምስ ኦፍ ኢንድያ” የተባለ ጋዜጣ፤ በሚቀጥሉት…
Rate this item
(0 votes)
በኮሜዲ ፊልሞቹ የሚታወቀው ዊል ፋሬል በሰራቸው ፊልሞች አትራፊ ባለመሆን የአንደኝነት ደረጃን እንደያዘ ፎርብስ መፅሄት አስታወቀ፡፡ ኮሜዲያኑ በሚተወንበት አንድ ፊልም ለተከፈለው 1 ዶላር 3 .30 ዶላር ብቻ በማስገባት ዝቅተኛ ትርፍ ያስመዘገበ ተዋናይ ሊሆን በቅቷል፡፡ በብዙ ፊልሞቹ ላይ ‹የትልቅ ህፃን› ገፀባህርይ እየተጫወተ…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በፊት ላስቬጋስ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ኤምጂኤም ግራንድ የተካሄደው የቢልቦርድ ሚውዚክ አዋርድ ስነስርዓት ከ12 ዓመታት በኋላ ከፍተኛውን የቲቪ ተመልካች እንዳገኘ ታወቀ። በካንትሪ ሙዚቃ ስልቷ የምትታወቀው ቴይለር ስዊፊት፤ ስምንት የቢልቦርድ ሽልማቶችን በመሰብሰብ ከፍተኛውን ስኬት አስመዝግባለች፡፡ በሌላ በኩል በቢልቦርድ ሚውዚክ አዋርድ ለሽልማት…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ሕብረት በቀድሞ ስም የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበትን ሃምሳኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀ የመላ አፍሪካ ቪዥዋል አርት ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ትናንት ጧት ተከፍቶ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ በሚጠበቀው ጉባዔ ላይ ርእሰ ጉዳዩን የተመለከቱ 17 ጥናታዊ ጽሑፎች እንደሚቀርቡ አዘጋጁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሥነጥበባት ኮሌጅ…
Rate this item
(0 votes)
በቦሌ አካባቢ ጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር ሕንፃ ላይ የተቋቋመው “ሆሊሲቲ ሲኒማ” ነገ ሥራ እንደሚጀምር የሲኒማ ቤቱ ባለቤት አቶ ኃይለማርያም ኪሮስ አስታወቁ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ሥራ አማርኛ ፊልም በማሳየት ሥራ የሚጀምረው ሲኒማ ቤት፣ በሕንፃው ስድስተኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን 250 መቀመጫዎች…
Rate this item
(1 Vote)
በኤርትራዊው ፀሐፊ ሚካኤል እምባዬ የተዘጋጀው “ድርሳነ ደም” የፖለቲካዊ ታሪክ መጽሐፍ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ተመረቀ፡፡ አዲስ አበባ በሚገኘው አክሱም ሆቴል የተመረቀውን መጽሐፍ ለማዘጋጀት ከሁለት ዓመት በላይ እንደፈጀበት ደራሲው ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ ለደራሲው ሁለተኛ የሆነው ባለ 304 ገጽ መጽሐፍ በምርቃቱ እለት በ100…