ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የደራሲ ቴዎድሮስ መብራቱ "ንሥር እና ምስር"ሁለተኛ ዕትም መጽሐፍ ከሰሞኑ ለአንባቢያን ደርሷል።ደራሲው ሁለተኛው ዕትም መጽሐፉ ተሻሽሎ እንደቀረበም ገልጿል።መጽሐፉን በተለያዩ የመጻሕፍት መደብሮች ታገኛላችሁ።
Rate this item
(0 votes)
"ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ" መጽሐፍ ደራሲ እሱባለው አበራ "ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?" የተሰኘ ሁለተኛ መጽሐፉን ትላንት ረቡዕ ጥር 8 2016 ዓ.ም ለአንባቢያን አቅርቧል። መጽሐፉን ጃፍርን ጨምሮ በተለያዩ የመጻሕፍት መደብሮች ታገኛላችሁ ተብላችኋል።
Rate this item
(0 votes)
መጽሐፉ በዋናነት የኢትዮጵያ ችግሮች፣ መንሥዔዎች እና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ተብሏል። በአምስት መቶ ብር ለአንባቢያን ቀርቧል።
Thursday, 04 January 2024 00:00

“የእኔ ሽበት”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“የእኔ ሽበት” እና ሌሎች ግጥሞች” በተሰኘ ርዕስ በመጽሐፍ ያሳተመው፡፡ የወላለዬ ወለቶት ከያዟቸው ምሥጢራት ባሻገር የመጽሐፉ ዲዛይን፣ መልክአ ፊደል እና ኅትመቱ በዓይነቱ ልዩ የሚባል ነው፡፡ በጃፋር መጽሐፍት ያገኙታል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
“ሆኖ መገኘት” የተሰኘው በሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ የህይወት መርሆች እና በሚያስተዳድራቸው ሆቴሎች መነሻ ተደርጎ በአቶ መልካሙ መኮንን እና በአቶ ፋሲል መንግስቴ በጋራ የተዘጋጀው መፅሀፍ በዛሬው እለት በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል፡፡በመፅሐፉ…
Rate this item
(2 votes)
ድምጻዊ ቴዎድሮስ አሰፋ (ቴዲ ዮ) ከዞጃክ ወርልድ ዋይድ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን “ይለያል” የተሰኘ ሦስተኛ አልበሙን በትላንትናው ዕለት ለገበያ ማቅረቡ ታውቋል፡፡ ሦስተኛ አልበሙ መውጣቱን አስመልክቶ ድምጻዊው ከትላንት በስቲያ በማሪዮት ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤አልበሙ በአይቲውስ እና በአማዞን ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ በይፋ እንደሚለቀቅ…
Page 3 of 314