ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 “ያውዌ” የተሰኘ መጠሪያ ያለው የሙዚቃ ኮንሰርት ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ በእለቱም በጉራጊኛ ድምፃዊነታቸው ተወዳጅነትን ያተረፉት ድምፃዊያን ሀና ተሰማ(ያውዌ) ፣ ደምሴ ተካ፣ ፀጋዬ ስሜ (ሆሴ ባሳ)፣ ሀይሉ ፈረጃ ፣…
Saturday, 28 January 2023 21:18

“ጥቁር አዳኝ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ትርጉም መፅሀፍ ለንባብ በቃ ከ30 ዓመት በፊት በሩዋንዳ በሁቱና ቱትሲ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረውን የዘር ፍጅትና በ90 ቀናት ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ንፁሀን እንደቅጠል የረገፉበትን ታሪክ የሚያስቃኘው “An Ordinary Man” የተሰኘ መፅሀፍ በትርጓሚ ታጠቅ ከበደ “ጥቁር አዳኝ” በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ…
Rate this item
(1 Vote)
ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት የንጋት ለኢትዮጵያ ፕሮጀክት አካል የሆነውን “አንቺ እንዴት ነሽ” የተሰኘ የኪነ ጥበብ መሰናዶ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋና ከተማ ዱባይ ከየካቲት 11-12 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚያካሂድ ተገለፀ፡፡ የዚህ መሰናዶ አላማ ከኢትዮጵያ ወደ አረብ ሀገራት የሚሄዱ እህቶቻችን ላባቸውን እያፈሰሱ…
Rate this item
(3 votes)
የደራሲ ምርት ባቦ የበኩር ሥራ የሆነው “አሳንቲ “ የተሰኘ የአጫጭር ልብወለዶች መድበል ዛሬ ቅዳሜ ከጠዋቱ 4 ሰዓት በሐገር ፍቅር ቴአትር ቤት እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡በ212 ገጾች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ አምስት አጫጭር ልብወለድ ታሪኮችን ያካተተ ነው፡፡ በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ ሥራዎቻቸውን ከሚያቀርቡ ታዋቂ የሥነጽሁፍ ባለሙያዎች…
Rate this item
(4 votes)
የታዋቂው ድምጻዊ ዲበኩሉ ታፈሰ “የቱ ጋር ነህ” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም አርብ ታህሳስ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚለቀቅ ተገለጸ፡፡አልበሙ 13 ዘፈኖችን ያካተተ ሲሆን በግጥም ይልማ ገ/አብ እና ያምሉ ሞላ ተሳትፈዋል፡፡ አልበሙን ለመሥራት አንድ ዓመት ነው የፈጀው ተብሏል፡፡ አልበሙ በኬኔትክ መልቲሚዲያ…
Rate this item
(3 votes)
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ ፅሁፍ የአማርኛ ትምህርት ክፍል መምህር በሆኑት ኤፍሬም ጥሩነህ (ዶ/ር) የተሰናዳው “በቋንቋ ማስተማር ልሳነ ብዟዊና ባህለ ብዟዊ ጭብጦች” የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡መፅሀፉ የቋንቋና የባህልን ግንኙነት፤ ለመዳና ለውጥ፣ የልሳነብዟዊነት (multilingualism) እና የባህለብዟዊነት (multiculturalism) ሀሳቦች፣ ከቋንቋ እኩልነት…
Page 1 of 306