Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በስልጤ ሕዝብ ታሪክ፣ ባህል እና ቋንቋ ዙርያ የተፃፈው “ሴረ“ መጽሐፍ ነገ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ስብሰባ ማዕከል ይመረቃል፡፡ ባለ 592 ገጽ መጽሐፉን ያዘጋጁት ከይረዲን ተዘራ ናቸው፡፡ አቶ ከይረዲን በሶሻል አንትሮፖሎጂ ሁለተኛ ዲግሪአቸውን ለማግኘት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተማሩ ሲሆን ለመጽሐፉ ግብአት የ10 …
Rate this item
(0 votes)
ሕያው ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ያዘጋጀው ህያው ለትንሣኤ የፊልም አውደርእይ ሰኞ ከቀኑ 9 ሰዓት ይጀመራል፡፡ በአውደርእዩ የተመረጡት10 ፊልሞች ከሰኞ እስከ ሐሙስ ግንቦት 16 ከታዩ በኋላ አንድ ሰው ተመርጦ “የኢትዮጵያ ባለውለታነት አዋርድ” ይሸለማል፡፡የሽልማቱምሆነ የአውደርዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትር እና ባህል አዳራሽ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ የሚገኘው አልማዝ ላሊበላ ባርና ሬስቶራንት የተመሠረተበትን ሠላሳኛ ዓመት በኪነጥበብ ዝግጅት እንደሚያከብር ገለፀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት በሚጀመረው አከባበር የባርና ሬስቶራንቱን የሦስት አስርት ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ መሰናዶ፣ የሙዚቃ እና ዳንስ ዝግጅትይኖረዋል፡፡ በአልማዝ ላሊበላ ሬስቶራንት የሙዚቃ ሥራዎቻቸውን ያቀርቡ…
Rate this item
(1 Vote)
በሰለሞን ሽፈራው የተዘጋጁ 102 በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ሲወጡ የነበሩና ሌሎች ግጥሞች የተካተቱበት “ተወራራሽ ሕልሞች” ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ 103 ገፆች ያሉት መጽሐፍ በ20 ብር ይሸጣል፡፡ በመጽሐፉ ጀርባ የሥነጽሑፍ ምሁሩ የኮተቤው የሻው ተሰማ “ይህን ግጥም መዝሙሬ ባደርገው ደስ ይለኛል” ብሏል፡፡ መጽሐፉ ዛሬ…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት ትምህርት ቤት ኩባንያ ሊያቋቁም ነው፡፡ “የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር እና የፊልም ኩባንያ” በመባል የሚታወቀውን አዲሱን ኩባንያ ለማስተዋወቅ የአንድ ቀን አውደ ጥናት በዩኒቨርሲቲው ቢዝነስ ፋኩልቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ ተዘጋጅቷል፡፡ ግለሰቦች፣ መንግሥታዊ የሆኑና ያልሆኑ ድርጅቶች የሚሳተፉበት አውደጥናት…
Rate this item
(0 votes)
ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን የገዛው የዲያጆ ካንፓኒ ምርት በሆነው በ”ሰሚናሩፋ” የተሠየመው ሰሚናሩፋ ፓርቲ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ በላፍቶ ሞል DJ Live ባቀናበረው ሙዚቃ አካማኝነት ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ ፓርቲ ይካሄዳል፡፡ ከአስራ ስምንት አመት በታች ያሉ ህፃናት እንዳይገቡ የሚከለክለው ይህ ፓርቲ የሰሚናሩፍ…