ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ለአስር ቀናት በአዲስ አበባ ባህልና ቲያትር አዳራሽ ሲካሄድ የቆየው ህያው ለትንሣኤ የፊልም ፌስቲቫል ሰሞኑን የተጠናቀቀ ሲሆን፡፡ ሚሼል አስትርዮ ፓፓን የ2004 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሲኒማ ባለውለታ አድርጐ መርጧቸዋል፡፡ በህያው ፕሮሞሽን የተዘጋጀውና በ2004 ዓ.ም ተሠርተው ለእይታ የበቁ 10 ፊልሞች የተሳተፉበት ፌስቲቫሉ ሲጠናቀቅ ለአገርኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በፅኑ ገ/ሚካኤል ተደርሶ የተዘጋጀውና “ልንለያይ” የተባለው አዲስ ፊልም ዛሬ በሴባስቶፖል ሲኒማ ይመረቃል፡፡ከ500 ሺህ ብር በላይ ወጪ እንደሆነበት የተነገረለትና 1፡20 ደቂቃ የሚፈጀው ፊልሙ በፅኑ ፊልም ፕሮዳክሽን የተሰራ ሲሆን በትናንትናው ዕለት በኤድናሞልና በሌሎች ሲኒማ ቤቶች ተመርቋል፡፡ በዛሬው ዕለት ደግሞ ፊልሙ በሴባስቶፖል ሲኒማ…
Rate this item
(0 votes)
ዊል አይ አም አሜሪካ ወደ ማርስ ከምታደርገው ጉዞ በተያያዘ የማጀቢያ ሙዚቃ እንዲሰራ በናሳ ተጠየቀ፡፡ ሙዚቃው ከጠፈር በሚተላለፍ ሪፖርት አጃቢነት ወደ ምድር የሚሰራጭ ይሆናል፡፡ የብላክ አይድ ፒስ መሪ ድምፃዊ የሆነው ዊል አይ አም ከአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም ጋር በቲቪ ፕሮግራም አስተዋዋቂነት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በ63 ዓመቷ በካንሰር ህመም ህይወቷ ያለፈው ዶና ሰመር ከሞተች በኋላ በሳምንት ውስጥ እስከ 50ሺ የአልበሞቿን ቅጂዎች በመሸጥ በገበያው ማንሰራራቷን ቢልቦርድ አስታወቀ፡፡ በ1970ዎቹ እና 80 ዎቹ የዲስኮ ንግስት ለመባል የበቃችው እና የሴት ሙዚቀኞች ፈርቀዳጅነቷ የሚወሳላት ዶና በሙያው በቆይችባቸው 43…
Rate this item
(4 votes)
ይዚና ካናዬ ዌስት ባለፈው ሰኞ ለንደን ውስጥ በሚገኘው የኦ2 ስታድዬም ባቀረቡት ኮንሰርት በሙዚቃቸው ለራፕ ንግስና እንደተሟገቱ ዘ ሚረር ዘገበ፡፡ ሁለቱ ራፕሮች አምና ባወጡት የጋራ አልበማቸው “ዎች ዘ ትሮን” የተሰየመ የኮንሰርት ዝግጅታቸው በመላው አውሮፓ በመዘዋወር ለ5 ሳምንታት ያቀርባሉ፡፡ የመጀመርያ ዝግጅታቸውን ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
በመላው ዓለም ለእይታ ከበቃ ሳምንት የሆነው የሳቻ ባሮን ኮሜዲ ‹ዘ ዲክታተር› በገቢ ባይሳካለትም በአስቂኝ ትእይንቶቹ እና በአወዛጋቢ ጭብጡ አነጋጋሪ መሆኑን ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር አወሳ፡፡ ዘ ዲክታተር በቀድሞው የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊና በኢራቁ ሳዳም ሁሴን ባህርያት ላይ ተመስርቶ የተሰራ ሲሆን በልቦለድ…