ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በመጪው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዋዜማ ሸራተን አዲስ ሆቴል ታላቅ የሙዚቃ ድግስ አዘጋጅቷል። በዚህ ልዩ ምሽት በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆነው አሜሪካዊው ራፐር ቲ.አይ (T.I.) እና አንጋፋዋ የሙዚቃ ንግሥት አስቴር አወቀ በአንድ መድረክ ላይ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ። ሆቴሉ "ጥበቃው አብቅቷል!" በማለት ባወጣው…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ንጉሥ ታደለ ድሪባ የተዘጋጀው እና 340 ገጾችን የያዘው “አዲሱ የዓለም ሥርዓት” (New World Order) የተሰኘ መጽሐፍ በቡራዩ ኩሪፍቱ ሪዞርት በይፋ ተመረቀ። መጽሐፉ ዓለም በአንድ የገንዘብ ሥርዓት፣ በአንድ ንጉሥ እና በአንድ የአመራር እዝ ስር ስትመራ የበለጠ ፍትሃዊነትና እኩልነት ይሰፍናል የሚል…
Rate this item
(2 votes)
መረጃ በበዛበት የዲጂታል ዘመን፣ አስተሳሰባችንን ቅርፅ የሚያስይዘው ምንድን ነው? መጽሐፍት ከወረቀትና ቀለም ባለፈ አዳዲስ ዓለማትን የምንቃኝባቸው፣ የሌሎችን የሕይወት ተሞክሮ የምንኖርባቸው እና ከተለመደው አመለካከታችን ወጥተን ነገሮችን በሰፊው እንድንመለከት የሚያደርጉን ኃይለኛ መነጽሮች ናቸው። አንድን መጽሐፍ አንብበን ስንጨርስ፣ ንባቡን የጀመርንበት ማንነታችን አይሆንም።አንድ መጽሐፍ…
Rate this item
(0 votes)
ለስድስት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ አርአያ የሆነው የክብር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አህመድ፤ የኪነ ጥበብ ህይወቱ የመጨረሻ ሥራ የሆነውን እና ለትውልድ የሚሻገር አዲስ የሙዚቃ አሻራ ለማስቀመጥ ያዘጋጀውን 26ኛ አልበሙን በሸራተን አዲስ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስተዋውቋል። "ለታሪክ" የተሰኘው ይህ አልበም…
Rate this item
(0 votes)
ለሩት ይርጋለም ድምጻችሁን ለመስጠት ሊንኩ ይኸው፡ https://missworld.1voting.com/.../EVENT_dNWcJ/ethiopia-Fczj
Saturday, 22 August 2026 11:18

የዕድሜ ደመራ”

Written by
Rate this item
(4 votes)
በአንጋፋዋ ደራሲና ጋዜጠኛ ውድአላት ገዳሙ ተሻለ የተሰናዳው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉ ካለፉት 21 ዓመታት (ከ1997 እስከ 2018 ዓ.ም.) በላይ የተሰበሰቡ ትውስታዎችንና የሕይወት ጉዞዎችን የያዘ ማራኪ የሕይወት ታሪክ (Memoir) መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ ደራሲዋ ያሳለፏቸውን የልጅነት ትዝታዎች፣ ማኅበራዊ ገጠመኞችና የዘመን…
Page 1 of 330