ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ‘’በሥነ ጥበባት ሕብራዊ መልክ የተዋበች ኢትዮጵያ’’ በሚል መርህ ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል፣ ከነገ በስቲያ አርብ ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት፣ በግዮን ሆቴል እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ባህል፣ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ፣ የኪነጥበብ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ…
Rate this item
(1 Vote)
 በደራሲ ሰለሞን ደረሰ አመኑ የተሰናዳውና ለ67 ዓመታት በደራሲው ህሊና ውስጥ ሲጉላላ ነበር የተባለለት “የቀን ፍርጃ” መጽሐፍ ነገ ሀምሌ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃሕፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) አዳራሽ ይመረቃል።መፅሀፉ ከ1940ዎቹ እስከ ኢትዮጵያ ሚሊኒየም 2000 ዓ.ም ድረስ ያሉ…
Rate this item
(0 votes)
በኮቪድ19 ወረርሽኝ ወቅት ከተጀመሩቀዳሚ ንቅናቄዎች አንዱ የሆነውና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣው “የጓሮ ማህበረሰብ” (Home Gardening Community) የተመሰረተበትን 3ኛ ዓመት ዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በፈንድቃ የባህል ማእከል በባዛርና ኤግዚቢሽን እንደሚከበር ተገለፀ፡፡ በጥንዶቹ ጋዜጠኛ ትእግስት ታደለና…
Rate this item
(0 votes)
ሰኔ 2 አሸናፊዎች በስካይላይት ሆቴል ይሸለማሉ ባለፈው ዓመት (በ2014) በአገራችን ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ለእይታ ከቀረቡ ፊልሞች መካከል 22ቱ ለውድድር መቅረባቸው ታውቋል፡፡ሰሞኑን የሽልማት ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ፤ ከጉማ ጅማሮ አንስቶ በተለያዩ ሙያተኞች ሲጠየቅ የነበረው ”የተከታታይ ፊልም” ምድብ እና ”የዘጋቢ ፊልም” ምድብ ዘንድሮ…
Rate this item
(1 Vote)
ብሔራዊ ቴአትር ከማክሰኞ ጀምሮ ትርኢት ማቅረብ ይጀምራል ከመጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በጣራ ዕድሳት ምክንያት ትርኢቶችን ማቅረብ አቋርጦ እንደነበር ያስታወሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር፤ አሁን ዕድሳቱ በመጠናቀቁ ከፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም አንስቶ ቴአትር ቤቱ መደበኛ ሥራውን እንደሚጀምር…
Saturday, 27 May 2023 20:01

"የደፈረሱ አይኖች"

Written by
Rate this item
(0 votes)
እሁድ በ20/09/2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8:00 ሰአት ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል። እርስዎም እንዲታደሙ ተጋብዘዋል። "የደፈረሱ አይኖች" ደራሲ:- ውድ ነህ ክፍሌ አዘጋጅ:- ሳሙኤል ተስፋዬ
Page 9 of 316