Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር የተቋቋመበትን ስድስተኛ ዓመት በማስመልከት “ሂሩት አባቷ ማነው”ና “ህይወት ዙሪያ” ፊልሞች ላይ በተዋንናይነት የተሳተፉት አንጋፋዋ አርቲስት አስካለ አመኑሽዋ በሚገኙበት፣ በመጪው ሐሙስ በሩስያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ያካሄዳል፡፡ የሐሙሱን ውይይት የፊልም ባለሙያዎችና ሌሎች የጥበቡ አፍቃሪዎች ከቀኑ 11…
Rate this item
(0 votes)
የሃዋሳው “60 ሻማ” የኪነጥበብ ማህበር አባል የሆነው ዳዊት ረታ ያዘጋጀው “ልፅፍልሽ ነበር” የግጥም መፅሐፍ ነገ ይመረቃል፡፡ በሐዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አዳራስ የሚመረቀው መፅሐፍ 67 ግጥሞች የያዘ ሲሆን ዋጋውም 19 ብር ነው፡፡
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ማክሰኞ የ18 ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው ወጣቱ አሜሪካዊ አቀንቃኝ ጀስቲን ቢበር፤ ለልደቱ ከ100 ሚ ብር በላይ የሚያወጣ ቪላ ከቤተሰቡ በስጦታ እንደተበረከተለት ታውቋል፡፡ ዴይሊሜል እንደዘገበው፣ ቪላው የሚገኘው በሆሊዉድ ኮረብታ ላይ ሲሆን ባለአምስት መኝታ ክፍሎች ያሉትና የተንጣለለ ግቢ ውስጥ የተገነባ ነው፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ክሪስ ብራውን እና ሪሃና ለሦስት ዓመት ተራርቀው ከቆዩ በኋላ የፍቅር ግንኙነታቸውን እንደአደሱ ተገለፀ፡፡ ከፍቅር ግንኙነቱ መታደስ ጋር በተገናኘ ሁለቱ በጋራ የሰሯቸው ሁለት ነጠላ ዜማዎች ተፈላጊነቷቸው እንደጨመረ ታውቋል፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት ክሪስ ብራውን በፍቅረኛው በሪሃና ላይ ድብደባ እንደፈፀመባት የሚታወስ ሲሆን ጥፋተኛነቱ…
Rate this item
(0 votes)
የ25 ዓመቷ አቀንቃኝ ሌዲ ጋጋ በትዊተር ገፅዋ ከ20 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች በማፍራት አዲስ ክብረወሰን ያዘች፡፡ በሙሉ ስሟ ስቴፋኒ ጀርማኖታ የምትባለው ሌዲ ጋጋ፤ በሶሻል ሚዲያ አጠቃቀሟ ከፍተኛ የገበያ አቅም እየፈጠረች እንደሆነ ታውቋል፡፡ የትዊተር ገጽዋን ከሦስት ዓመት በፊት በመክፈት ከ20 ሚሊዮን በላይ…
Rate this item
(0 votes)
በታዋቂ የህፃናት መፅሃፍ ላይ ተመስርቶ የተሰራው “ዘ ሎራክስ” የተሰኘው አኒሜሽን ፊልም በአካባቢ ጥበቃ ፕሮፓጋንዳ የታጀበ ነው በሚል ተተቸ፡፡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን አሜሪካ ሲኒማ ቤቶች ለእይታ የበቃው ፊልሙ፤ 70.7 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት የዘንድሮን ከፍተኛ ሳምንታዊ ገቢ አስመዘግቧል፡፡ ፊልሙ ከገቢው 50 በመቶውን…