ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
የኢራን እስላማዊ አብዮት የተካሄደበትን 34ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የኢራን ኤምባሲ‹‹የፍቅር ተዓምር›› የተሰኘ የግጥም ምሽት ትላንት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የባህል ማዕከል አቀረበ፡፡ የአምስት ታላላቅ ኢራናዊያን ገጣሚዎች ስራ በኢትዮጵያውያን ገጣሚዎች ወደ አማርኛ ተተርጉሞ የቀረበበት የግጥም ምሽት፣መታሰቢያነቱ የኢራናውያን መንፈሳዊ መሪ ለነበሩት አያቶላ ኢማም…
Rate this item
(0 votes)
“ውቢት እንቅልፋሟ” የሚል የልጆች ትያትር ዛሬ ከጧቱ 3 ሰዓት በኤድናሞል ሲኒማ እንደሚያስመርቅ ናታን መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ ትያትሩን ፅፎ ያዘጋጀው አብነት ጌታቸው ሲሆን በትያትሩ ምረቃ ላይ አዱኛ የዳንስ ቡድን ስራዎቻቸውን እንደሚያቀርቡ ታውቋል፡፡በየትምህርት ቤቱ በመዞር የሚታየው ይኼው ትያትር፣ ከአንደኛ እስከ አራተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
የጐንደር ከተማ አስተዳደር በአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊየን ብር ሶኒክ ስክሪን አሰርቶ ከትናንት ወዲያ አስመረቀ፡፡የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ አታላይ ዓለም ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት፤ ግዙፉ ሶኒክ ስክሪን የተሰራው ለከተማ ወጣቶች የመዝናኛ አማራጭ ለመስጠት፣ ባለሀብቶች ምርት እንዲያስተዋውቁበትና ለአጠቃላይ የመረጃ ልውውጥ ነው፡፡በከተማው የመንግስት…
Rate this item
(0 votes)
በደብረዘይት ከተማ ኪነ - ጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመውና ላለፉት ዓመታት ወርሃዊ ኪነ - ጥበባዊ ዝግጅቶችን እያቀረበ ያለው "ሆራ ጉላ" የስነጽሑፍ ማህበር "ቃና ጥበብ" የተሰኘ ዝግጅቱን ለመውሊድ በዓል በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በቢሾፍቱ ሁለገብ ሲኒማ አዳራሽ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የዕለቱ የክብር እንግዳ…
Saturday, 19 January 2013 14:54

"ፍልስፍና 1" ለውይይት ይቀርባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሚዩዚክ ሜይዴይ "ፍልስፍና 1" በተባለው የብሩክ አለምነህ መጽሐፍ አንድ ርዕስ ላይ ውይይት እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ነገ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ሙዚየም አዳራሽ በሚካሄደው ውይይት ላይ "ማህበራዊ ሱሰኝነት" የሚለው ርዕስ የተመረጠ ሲሆን የመነሻ ሐሳብ በማቅረብ ውይይቱን የሚመራው የሙዚቃ ሃያሲ ሰርፀ ፍሬስብሀት ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
ለ3ኛ ጊዜ በጐንደር ከተማ በተካሄደው "ኢትዮጵያን በጐንደር ብሔራዊ የባህል ፌስቲቫል ላይ በወጣቶች የቀረበው "ግጥም በዋሽንት በመሰንቆ" በቋሚነት እንዲካሄድ ተጠየቀ፡፡ ባለፈው ረቡዕ ማምሻውን በከተማዋ "ዕልልታ አዳራሽ" ተካሂዶ በነበረ ዝግጅት ወጣቶቹ በባህል የሙዚቃ መሣሪያዎች የታጀበ የግጥም፣ የመነባንብ እና የተውኔት ሥራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡ዝግጅቱን የታደሙ…