ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቁጥር አንድ መፅሐፉ የህወሐትን የትጥቅ ትግል ታጋዮችን ታሪክ በትግርኛ ያሳተመው ጋዜጠኛና ደራሲ ኃይላይ ሃድጉ፤ “ጽንአት ቁጥር 2” መፅሐፉን ከትናንት ወዲያ ከሰአት በኋላ በአዲስ አበባ ሂልተን አስመረቀ፡፡ በትግል ስሙ “ቃል (አል) አሚን” ተብሎ በሚጠራው ታጋይ የኋላእሸት ገብረመድህን ላይ ያተኮረውና በፎቶግራፎች የተደገፈው…
Rate this item
(2 votes)
“----አቶ ዮፍታሄ ንጉሴን የማውቃቸው ከቀኝ ጌትነታቸው በኋላ መምህር ከነበሩበት ዳግማዊ ምኒሊክ ትምህርት ቤት እድገት ቅዱስ ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት ይባል ወደነበረው ዲሬክተር ሆነው በመጡበት ጊዜ፣ ከሰሩአቸው ትያትሮች አንዱ ላይ የሕፃን አክተር ሆኜ ስተውን ነው፡፡ “ሶረቲዮ”፣ “የኛማ ሙሽራ”፣ “ቦረናና ባሌ በጣልያን ወረራ…
Rate this item
(1 Vote)
ቴዲ ሊ ጽፎ ያዘጋጀውና ሊ ፔፕ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው “ከመጠን በላይ” የፍቅር ፊልም ነገ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞች ይመረቃል፡፡ የ102 ደቂቃ ያለውን ይሄን ፊልም ለመሥራት ዘጠኝ (?) መፍጀቱን ያመለከተው ሊፔፕ ፊልም ፕሮዳክሽን፣ ፊልሙ በስድስት ዓለምአቀፍ ቋንቋዎች…
Rate this item
(2 votes)
በዲያቆን ዳንኤል ክብረት በተደረሰው ”ጠጠሮቹ እና ሌሎችም ወጐች” የተሰኘ መፅሃፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት በብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ በማቅረብ የሚመሩት ሃያሲና ወግ ፀሐፊ መስፍን ሃብተማርያም ናቸው፡፡
Rate this item
(0 votes)
ከትላንት በስቲያ በመላው ዓለም የተከበረውን የቫለንታይን (የፍቅረኞች ቀን) አስመልክቶ ነገ ከጧቱ ሦስት ሰዓት እስከ ቀኑ 10 ሰዓት በጃንሜዳ ፍቅረኛን በጀርባ አዝሎ ውድድር እንደሚያካሂድ “ኪዩፒድ” የማስታወቂያ ሥራ አስታወቀ፡፡ ውድድሩ ከ18 አመት በላይ የሆኑ ጥንዶች ብቻ እንደሚሳተፉ ታውቋል፡፡ ኪዩፒድ ከአዲስ አበባ አስተዳደር…
Saturday, 16 February 2013 13:50

“Eyes and Mist” ዛሬ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ተስፋ በተጣለበት ፓን አፍሪካዊ ፀሐፊ ታሪኩ አባስ እቴነሽ የተፃፈው “Eyes and Mist” ኤክስፐርመንታል ረዥም ልቦለድ ዛሬ ምሽት በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚመረቅ አፍሪቅያህ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ ልብወለዱ ጭብጡን በወቅቱ ተጨባጭ እውነታ ላይ በማድረግ በእንግሊዝኛ የተፃፈ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በምረቃው ላይ በአዲስ አበባ…