ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው አመት 24 ጋዜጠኞች ተገድለዋል በመላው አለም የተለያዩ አገራት በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞች ቁጥር በታሪክ እጅግ ከፍተኛ በመሆን 293 ላይ መድረሱንና በፈረንጆች አመት 2021 በመላው አለም 108 ጋዜጠኞች ለእስር መዳረጋቸውን፣ ከ24 በላይ የሚሆኑ ደግሞ ከሙያቸው ጋር በቀጥታ በተያያዘ መገደላቸውን አለማቀፉ…
Rate this item
(0 votes)
በማይንማር በተከሰተው የእርስ በእርስ ግጭት የተፈናቀሉ የሮሂንጋ ስደተኞች፣ የጥላቻ ንግግሮች በስፋት ሲሰራጩና ለግጭቱ መባባስ ምክንያት ሲሆኑ ተገቢውን እርምጃ አልወሰደም በማለት በፌስቡክ ላይ የ150 ቢሊዮን ዶላር ካሳ የሚጠይቅ ክስ መመስረታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡እ.ኤ.አ በ2017 በማይንማር የተቀሰቀሰው አስከፊ ግጭት ከ10 ሺህ በላይ የሮሂንጋ…
Rate this item
(0 votes)
ፈረንሳዊው ንጉስ ናፖሊዮን ቦናፓርት እ.ኤ.አ በ1799 የተካሄደውን አብዮት በመራበት ወቅት የተጠቀመባቸው አንድ ሰይፍና አምስት ሽጉጦች ሰሞኑን አሜሪካ ውስጥ ለጨረታ ቀርበው በ2.8 ሚሊዮን ዶላር መሸጣቸው ተነግሯል፡፡ተቀማጭነቱ በኢሊኖይስ በሆነው ሮክ አይስላንድ የተባለ አጫራች ኩባንያ አማካይነት ለጨረታ የቀረቡትን እነዚህ ቁሳቁሶች አሸንፎ በእጁ ያስገባው…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም የሚገኙ ከ2 ሺህ 600 በላይ እጅግ ባለጸጋ ቢሊየነሮች በፈረንጆች አመት 2021 ብቻ ተጨማሪ 1.6 ትሪሊዮን ዶላር ሃብት ማፍራታቸውንና አጠቃላይ የሃብት መጠናቸው 13.6 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱን ፎርብስ መጽሄት አስነብቧል፡፡በአመቱ እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው የሃብት ጭማሬ ያስመዘገቡት የአለማችን ቁጥር አንድ…
Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በፈረንጆች አመት 2022 በተለያዩ የአለማችን አገራት ለሚገኙ የነፍስ አድን ድጋፍ የሚሹ 183 ሚሊዮን ያህል ሰዎች የሚውል 41 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገው የገለጸ ሲሆን፣ ድርጅቱ በታሪኩ ያቀረበው ከፍተኛው የድጋፍ ጥሪ መሆኑ ተዘግቧል፡፡ድርጅቱ ባለፈው ረቡዕ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ በመጪው የፈረንጆች…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ የተገኘውና ከቀደምቶቹ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ጋር ሲነጻጸር በፍጥነት የመሰራጨት ባህሪ እንዳለው የተነገረለት ኦሚክሮን የተባለው አዲሱ ቫይረስ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ እንደሚገኝና እስካለፈው ረቡዕ ድረስ ወደ 24 የአለማችን አገራት መሰራጨቱ ተዘግቧል፡፡ቫይረሱ በፍጥነት መስፋፋቱን ተከትሎ በደቡባዊ…
Page 12 of 161