ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 በፍጥነት በመስፋፋት ላይ የሚገኘውና ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ በአውሮፓ አገራት ከ7 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ማጥቃቱ የሚነገርለት አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ኦሚክሮን፣ እስከ መጪዎቹ 2 ወራት ከአህጉሩ አጠቃላይ ህዝብ ግማሽ ያህሉን ሊያጠቃ ይችላል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል፡፡ቫይረሱ በተለይ በአውሮፓ አገራት በከፍተኛ ሁኔታ በፍጥነት…
Rate this item
(0 votes)
ፕሬዚዳንቷ ዩቬኔል ሞይሴ ከወራት በፊት በታጣቂዎች ጥቃት በተገደሉባት ሃይቲ፣ ባለፈው ቅዳሜ ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ኤርየል ሄንሪ ላይ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸው ለጥቂት ማምለጣቸው ተሰምቷል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዕለቱ ጎናቪስ በተባለችው የአገሪቱ ከተማ የአገሪቱን የነጻነት በዓል ለማክበር በተከናወነ ስነስርዓት ላይ በታደሙበት አጋጣሚ በታጣቂዎችና በፖሊስ…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የጀርመን የመኪና አምራች ኩባንያ ቢኤምደብሊው ከቀናት በፊት በተሸኘው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ ከ2.2 ሚሊዮን በላይ መኪኖችን መሸጥ መቻሉንና ይህም ቁጥር በታሪኩ ከፍተኛው እንደሆነ ከሰሞኑ አስታውቋል፡፡በአመቱ ከፍተኛ የሽያጭ ጭማሪ ማስመዝገቡን ባለፈው ማክሰኞ ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ባወጣው ዘገባ ያስነበበው ሮይተርስ፣ በአዲሱ…
Rate this item
(0 votes)
ደቡብ ኮርያ ለደህንነቴ ያሰጋኛል ስትል፤ ጃፓን ከቁብ አልቆጥረውም ብላለችሰሜን ኮሪያ ባለፈው ማክሰኞ በምስራቃዊ የባህር ዳርቻዋ አካባቢ ስኬታማ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓ መነገሩን የዘገበው ዘጋርዲያን፤ ይህን ተከትሎም ደቡብ ኮርያ ሙከራው ለደህንነቴ ያሰጋኛል ስትል፣ ጃፓን በአንጻሩ ከቁብ አልቆጥረውም ብላ ማጣጣሏን አስነብቧል፡፡የሰሜን ኮርያው…
Rate this item
(0 votes)
በእንግሊዝ፣ ፈረንሳይና አውስትራሊያ ከፍተኛው የተጠቂዎች ቁጥር ተመዝግቧልኦሚክሮን የተባለው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በፍጥነት መስፋፋቱን ተከትሎ፣ በአሜሪካ ባለፈው ሰኞ ብቻ ከ1 ሚሊዮን 80 ሺህ በላይ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸው የተዘገበ ሲሆን፣ ይህም ወረርሽኙ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በአለማችን የተመዘገበው ከፍተኛው ዕለታዊ የቫይረሱ…
Rate this item
(0 votes)
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ባለፈው እሁድ በፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ፣ በብቸኝነት ስልጣኑን ተቆጣጥሮ የሚገኘው የአገሪቱ የጦር ሃይል፣ ሲቪሉንና ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ባላሳተፈ መልኩ የራሱን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳይሾም አሜሪካ፣ ኖርዌይ፣ እንግሊዝና የአውሮፓ ህብረት ማክሰኞ ዕለት ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ ይህን…
Page 10 of 161