ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
አቫታር ከፍተኛ ገቢ በማግኘት ቀዳሚነቱን ይዟል የዘንድሮው ታላቁ የግራሚ ሽልማት ስነስርዓት ባለፈው እሁድ በተለያዩ አስገራሚ ክስተቶች ታጅቦ የተከናወነ ሲሆን፣ በነጋታው ደግሞ የታላቁ ኦስካር ሽልማት የዘንድሮ ዕጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል፡፡በአለማችን ታላቁ የሙዚቃ ሽልማት እንደሆነ የሚነገርለትና ባለፈው እሁድ ለ63ኛ ጊዜ በሎሳንጀለስ በተከናወነው…
Rate this item
(0 votes)
ኦስሎ በውሃ ዋጋ ውድነት ቀዳሚዋ ከተማ ሆናለች በመላው አለም የሚገኙ ከ1.42 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ከፍተኛና እጅግ ከፍተኛ የንጹህ ውሃ እጥረት ተጠቂዎች እንደሆኑና 20 በመቶ የአለማችን ህጻናት በየዕለቱ የሚያስፈልጋቸውን በቂ ውሃ እንደማያገኙ ተመድ አስታወቀ፡፡የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ከትናንት በስቲያ…
Rate this item
(0 votes)
 የአመቱ የአለማችን ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ላለፉት 9 ተከታታይ አመታት በአንደኛነት የዘለቀው የአሜሪካው ማሳቹሴትስ ኢንስቲቲዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ (ኤምአይቲ) ዘንድሮም ክብሩን ማስጠበቁ ተነግሯል፡፡የትምህርት አሰጣጥ ጥራት፣ የምርምርና ልቀት ማዕከልነት አቅምን ጨምሮ በ6 መስፈርቶች ተጠቅሞ የአለማችንን ዩኒቨርሲቲዎች በመገምገም የተሰራው የአመቱ…
Rate this item
(3 votes)
 የአለማችን ሴቶች ከፓርላማ ወንበር የያዙት ሩብ ያህሉን ብቻ ነው በአለማችን በሴት ፕሬዚዳንቶች ወይም ጠቅላይ ሚኒስትሮች የሚመሩ አገራት ቁጥር ባለፈው የፈረንጆች አመት ከነበረበት በ2 ብቻ ጨምሮ 22 መድረሱንና በአለማችን ፖለቲካ ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ በመጠኑ ቢጨምርም፣ የጾታ ልዩነቱ አሁንም ሰፊ መሆኑንና በአለማቀፍ…
Rate this item
(0 votes)
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባለፈው አንድ አመት ጊዜ ውስጥ በአለም ዙሪያ በሚገኙ 70 አገራት ውስጥ ብቻ ለሞት የዳረጋቸው የጤና ሰራተኞች ከ17 ሺህ ማለፉንና ትክክለኛው የሟቾች ቁጥር ከዚህም በእጅጉ ሊልቅ እንደሚችል ሶስት አለማቀፍ ተቋማት ከሰሞኑ ባወጡት ሪፖርት ማስታወቃቸውን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡አለማቀፉ የሰብዓዊ መብቶች…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ብቻ በአይስላንድ ባልተለመደ ሁኔታ እጅግ በርካታ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች መፈጠራቸውንና በሳምንቱ በአገሪቱ ደቡብ ምዕራባዊ ሪክጃኔስ ግዛት 17 ሺህ ያህል የመሬት መንቀጥቀጥ መፈጠራቸውን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡አገሪቱ ምንም እንኳን ለመሬት መንቀጥቀጥ አዲስ ባትሆንም በዚህ መልኩ በአጭር ጊዜ በርካታ ክስተት ሲፈጸም ግን…