ከአለም ዙሪያ
በህንድ ባለፈው ረቡዕ ብቻ ወደ 361 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸውንና 3 ሺ 293 ሰዎችም ለህልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ፣ በአገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ወደ 18 ሚሊዮን መጠጋቱንና ለሞት የተዳረጉ ሰዎች አጠቃላይ ቁጥር ደግሞ ከ200 ሺህ ማለፉን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡በህንድ…
Read 1842 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አለማችን ከአንድ አመት በላይ አሳር መከራዋን ሲያሳያት የከረመውንና አሁንም በእጅግ ከፍተኛ ፍጥነት በመሰራጨት ላይ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በወራት ጊዜ በቁጥጥር ስር ማዋል እንደምትችል የገለጸው የአለም የጤና ድርጅት፤ ይህን ማድረግ የሚቻለው ግን አስፈላጊ ሃብቶችን በፍትሃዊነት መከፋፈል ሲቻል ብቻ እንደሆነ አመልክቷል፡፡የድርጅቱ…
Read 6887 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአለም ዙሪያ ባለፈው የፈረንጆች አመት ብቻ ከ483 በላይ ሰዎች የሞት ቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸው እንደተገደሉና ከእነዚህም ውስጥ 88 በመቶ የሚሆኑት በአምስት አገራት ውስጥ ብቻ የተፈጸሙ እንደሆኑ አለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰሞኑ ባወጣው አመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡በአመቱ በርካታ ቁጥር ያላቸውን…
Read 4195 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ቻድን ላለፉት 30 አመታት ያስተዳደሩት ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ ለ6ኛ ጊዜ በተወዳደሩበት ምርጫ 80 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውን ይፋ ባደረጉበት ባለፈው ማክሰኞ በአማጺ ሃይሎች በደረሰባቸው ጥቃት መገደላቸውን ተከትሎ፣ የተቋቋመው የአገሪቱ የሽግግር ምክር ቤት በሟቹ ፕሬዚዳንት ወንድ ልጅ ጄኔራል መሃመት ኢድሪስ ዴቢ…
Read 1674 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ኬንያውያን አይኤምኤፍ ገንዘብ እንዳያበድራቸው እየጠየቁ ነው አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ፣ በኮሮና ሳቢያ ክፉኛ ተጎድቶ የነበረው የአለማችን ኢኮኖሚ በተያዘው የፈረንጆች አመት 2021 በተሻለ ሁኔታ ያገግማል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከሰሞኑ ባወጣው ሪፖርት ያስታወቀ ሲሆን፣ የአለም ኢኮኖሚ በአመቱ በአማካይ የ6 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ…
Read 7070 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ጄፍ ቤዞስ ለ4ኛ ተከታታይ አመት ቁጥር 1 ቢሊየነር ሆነዋል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የ2021 የአለማችን ቢሊየነሮችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ላለፉት ሶስት አመታት የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነው የዘለቁት የአማዞኑ መስራች ጄፍ ቤዞስ ዘንድሮም በ177 ቢሊዮን ዶላር ሃብት በአንደኛ ደረጃ…
Read 4239 times
Published in
ከአለም ዙሪያ