ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 ማላዊ 20 ሺህ ያህል የኮሮና ክትባቶችን በይፋ አቃጥላለች አውስትራሊያውያንና አሜሪካውያን ሳይንቲስቶችን ያካተተ አንድ የተመራማሪዎች ቡድን፣ በኮሮና ቫይረስ በተጠቁ አይጦች ላይ ተሞክሮ 99.9 በመቶ ውጤታማ መሆኑ የተረጋገጠና ገና በምርምር ደረጃ ላይ ቢሆንም ሰዎችን በመፈወስ ረገድም ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት ፍቱን የጸረ-ኮሮና ቫይረስ…
Rate this item
(2 votes)
 በብዛት ከከተቡ አገራት በ80 በመቶው ኮሮና ብሶባቸዋል የአለም የጤና ድርጅት “በአለማቀፍ ደረጃ ልዩ ስጋት ፈጥሯል” ብሎ የፈረጀውና ከሌሎች የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ሁሉ በቀላሉ የመሰራጨት አቅም ያለው በህንድ የተገኘው “B.1.617’’ የተባለ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ወደ 50 የአለማችን አገራት መዛመቱንና ከእነዚህም መካከል…
Rate this item
(0 votes)
ሳልቫ ኬር የደቡብ ሱዳንን ፓርላማ በተኑ ኡጋንዳን ላለፉት 35 ያህል አመታት ያስተዳደሩትና ባለፈው ጥር ወር በተካሄደ አወዛጋቢና ደም አፋሳሽ ምርጫ ያሸነፉት ፕሬዚዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ ባለፈው ረቡዕ ለ6ኛ ዙር የስልጣን ዘመን ቃለ መሃላ መፈጸማቸው ተነግሯል፡፡የ76 አመቱ ሙሴቬኒ ለቀጣዮቹ ስድስት አመታት አገሪቱን…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 እጅግ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ 10 ስፖርተኞች ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ታዋቂው ቦክሰኛ ኮኖር ማክግሪጎር በ180 ሚሊዮን ዶላር በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ ፎርብስ ባለፈው ረቡዕ ይፋ ባደረገው መረጃ እንዳስታወቀው፣ የባርሴሎናው አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ በ130…
Rate this item
(2 votes)
በፍልስጤማውያን እና በእስራኤል ፖሊስ መካከል ባለፈው አርብ በአል አስቃ መስጊድ በተፈጠረ ብጥብጥ ዳግም ያገረሸውና ካለፉት ሰባት አመታት ወዲህ በሁለቱ አገራት መካከል የተከሰተ ከፍተኛው ግጭት እንደሆነ የሚነገርለት የሰሞኑ ግጭት በከፍተኛ ሁኔታ ተባብሶ መቀጠሉ የተነገረ ሲሆን፣ ግጭቱ ወደከፋ ጦርነት እንዳያመራ መሰጋቱን ዘገባዎች…
Rate this item
(2 votes)
በመላው አለም በአሁኑ ወቅት በስራ ላይ ከሚገኙት ተጨማሪ 1 ሚሊዮን ያህል አዋላጆች እንደሚያስፈልጉና አዋላጆችን በበቂ መጠን አሰልጥኖ ማሰማራት በአለማችን ከሚከሰቱት የእናቶችና ጨቅላዎች ሞት 60 በመቶ ያህሉን ማስቀረት እንደሚቻል አንድ ጥናት አመለከተ፡፡በአለማችን ከፍተኛ የአዋላጆች እጥረት ከሚታይባቸው አካባቢዎች መካከል አፍሪካ ቀዳሚነቱን እንደምትይዝ…