ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 መስራቹ ዙክበርግ የዓለማችን 9ኛው ባለጸጋ ሆኗል ታዋቂው የማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ በአለማቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ትርፍ እያገኙ ካሉ 10 የዓለማችን እጅግ ትርፋማ ኩባንያዎች አንዱ መሆኑንና የኩባንያው መስራች ማርክ ዙክበርግም ከዓለማችን ቀዳሚ ቢሊየነሮች 9ኛውን ደረጃ መያዙን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ኤስ ኤንድ ፒ በተባለው የአክሲዮን…
Rate this item
(0 votes)
 አሸባሪ ቡድኖችን ሊቀላቀሉ ይችላሉ በሚል ሰግታለች የሞሮኮ መንግስት የአገሪቱ ወጣቶች ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ሊቀላቀሉ ይችላሉ በሚል ስጋት ለመዝናናት ወደ ቱኒዝያ የሚያደርጉትን ጉዞ መከልከሉን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ወቅቱ የሞሮኮ ወጣቶች ለመዝናናት በብዛት ወደ ቱኒዝያ የሚጓዙበት እንደሆነ የጠቆመው ዘገባው፣ የአገሪቱ መንግስትም የተወሰኑ ወጣቶች…
Rate this item
(0 votes)
 አንጋፋው የሆሊውድ የፊልም ተዋናይ ጆርጅ ክሉኒ፤ የአፍሪካን አስከፊ ግጭቶች በገንዘብ የሚደግፉና ከጦርነቱ የሚጠቀሙ ወገኖችን በመከታተል ለፍርድ ለማቅረብ የሚያስችል አዲሰ ፕሮጀክት ባለፈው ሰኞ መጀመሩን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ክሉኒ ከአሜሪካዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ጆን ፕሬንደርጋስት ጋር “The Sentry” በተባለ ፕሮጀክት ላይ በጋራ ለመስራት…
Rate this item
(1 Vote)
- አወዛጋቢው የአገሪቱ ምርጫ ማክሰኞ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል- ክልላዊው ፍርድ ቤት ግጭቱን ማጣራት ጀምሯል በመጪው ማክሰኞ ይከናወናል ተብሎ ከሚጠበቀው የብሩንዲ ምርጫ ጋር በተያያዘ በአገሪቱ የተቀሰቀሰውን ግጭት መፍታት የሚቻልበትን ሁኔታ ለመፍጠር የአገሪቱ የፖለቲካ ሃይሎች በኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩሪ ሙሴቬኒ አደራዳሪነት ውይይት ሊያደርጉ…
Rate this item
(0 votes)
ከ10 አመታት በላይ የፕሮስቴት ካንሰር ህክምና ተከታትለዋል ደቡብ አፍሪካዊው የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ሊቃነ ጳጳስ ዴዝሞን ቱቱ ባለፈው ማክሰኞ ባጋጠማቸው ህመም ኬፕታውን ውስጥ በሚገኝ ሆስፒታል ገብተው ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኙ ቢቢሲ ዘገበ፡፡ምንነቱ በውል ባልተገለጸ በሽታ ተጠቅተው ሆስፒታል የገቡት የ83 አመቱ ዴዝሞን ቱቱ፤…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው ግንቦት በምርጫ አሸንፈው ስልጣን የያዙት አዲሱ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ፣ አሸባሪውን ቡድን ቦኮ ሃራም ለመደምሰስ የያዙትን ቀዳሚ እቅዳቸውን በአግባቡ ለማሳካት በሚል የቀድሞ የአገሪቱ የምድር ጦር፣ የባህር ሃይል፣ የአየር ሃይልና የመከላከያ መሪዎችን ከስልጣናቸው ማባረራቸውን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ጉድላክ…