ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጂን ጋላክቲክ በተባለችዋ የራሳቸው የጠፈር መንኮራኩር ባለፈው እሁድ ማለዳ ያደረጉትን ጉዞ በስኬት አጠናቅቀው በመመለስ በራሳቸው መንኩራኩር ጠፈር ደርሰው የተመለሱ የመጀመሪያው ሰው ሆነው በታሪክ መመዝገባቸው ተነግሯል፡፡የ71 አመቱ ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ከሶስት የጉዞ አጋሮቻቸውና ከሁለት የበረራ ባለሙያዎች ጋር…
Rate this item
(0 votes)
በ2020 በየደቂቃው ረሃብ 11 ሰዎችን፣ ኮሮና 7 ሰዎችን ገድሏል ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 በአለም ዙሪያ የሚገኙ 811 ሚሊዮን ሰዎች ወይም ከአጠቃላዩ የአለም ህዝብ 10 በመቶ የሚሆነው የረሃብ ሰለባ መሆኑን እንዲሁም 2.37 ቢሊዮን ሰዎች የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ሰለባ መሆናቸውን ተመድ ከሰሞኑ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት ስድስት ወራት የሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት ሲሞክሩ በሚያጋጥሟቸው አደጋዎችና ጥቃቶች ለሞት የሚዳረጉ ስደተኞች ቁጥር ካለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከእጥፍ በላይ መጨመሩን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ከጥር እስከ ሰኔ…
Rate this item
(0 votes)
የጋና ፓርላማ ባለፈው ሳምንት ለአገሪቱ ቀዳማዊት እመቤቶች የወሰነው የደመወዝ ጭማሪ የአገሪቱን ዜጎች ማስቆጣቱንና ትችት ማስከተሉን ተከትሎ፣ የአገሪቱ ቀዳማዊት እመቤት ርብቃ አኩፎ አዶ ባለቤታቸው ወደ ስልጣን ከመጡበት ጊዜ አንስቶ ለአራት አመታት ያህል በአበል መልክ የተከፈላቸውን 151 ሺህ 618 ዶላር ሙሉ ለሙሉ…
Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ የፍርድ ቤትን ትዕዛዝ ባለማክበራቸው የ15 ወራት እስር ተፈርዶባቸው ባለፈው ሃሙስ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ደጋፊዎቻቸው የቀሰቀሱት ተቃውሞ ወደ ከፋ ብጥብጥ፣ ሁከት፣ ግድያና ዝርፊያ አምርቷል፤ እስከ ረቡዕ ድረስም 72 ሰዎች ለሞት ተዳርገዋል፡፡ከ1990ዎቹ ወዲህ በአገሪቱ…
Rate this item
(0 votes)
ዴልታ በመባል የሚታወቀውና በፍጥነት በመዛመትም ሆነ በገዳይነቱ ከሌሎች የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች እንደሚልቅ የተነገረለት አደገኛው የኮሮና ዝርያ በአለም ዙሪያ በከፍተኛ ፍጥነት እየተሰራጨ እንደሚገኝና የከፉ ወረርሽኞችን ሊያስከትል እንደሚችል የአለም የጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡በጥቅምት ወር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በህንድ የተገኘው ዴልታ የተባለው የቫይረሱ ዝርያ…
Page 9 of 149