ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ሳዑዲ ወደተከለከሉ አገራት የሄዱ ዜጎችን ለ3 አመታት ከጉዞ ልታግድ ነው የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን እስከ ሃምሌ ወር መጀመሪያ ድረስ ከአጠቃላይ አዋቂ ዜጎቻቸው ለ70 በመቶ ያህሉ ቢያንስ አንድ ዙር ለመስጠት የያዙትን ዕቅድ ማሳካታቸውን ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡ህብረቱ ባለፈው ማክሰኞ…
Rate this item
(0 votes)
 አንድ አለማቀፍ የገበያ ጥናት ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው አመታዊ የግንባታ ገበያ አለማቀፍ ሪፖርት መሰረት፣ የጃፓን ርዕሰ መዲና ቶክዮ ከአለማችን ከተሞች መካከል በኮንስትራክሽን ዘርፍ የዋጋ ውድነት በ1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡ተርነር ኤንድ ታውንሴንድ በ45 የአለማችን አገራት በሚገኙ ከተሞች 90…
Rate this item
(0 votes)
 በሩብ አመቱ 40 ቢሊዮን አይፎን ስልኮችን ሸጧል በአለማችን እጅግ ከፍተኛ የገበያ ዋጋ ያለው ቁጥር አንድ ኩባንያ የሆነው የአሜሪካው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል እስከ ሰኔ በነበሩት ያለፉት 3 ወራት በድምሩ 81 ቢሊዮን ዶላር ያህል አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱንና ይህም፣ በኩባንያው ታሪክ ከፍተኛ ሆኖ…
Rate this item
(0 votes)
 ብራዚላዊቷ የ7 አመት ታዳጊ ኒኮል ኦሊቬራ በቅርቡ ከባልደረቦቿ ጋር በጥምረት ባደረገችው ምርምር 7 አዳዲስ አስቴሮይዶችን ማግኘቷንና በዚህም በአለማችን የአስትሮኖሚ ወይም ስነከዋክብት ምርምር ታሪክ በለጋ ዕድሜዋ በሙያው አዲስ ግኝት ያበረከተች ቀዳሚዋ አስትሮኖመር ተብላ መሸለሟን ቴክታይምስ ድረገጽ አስነብቧል፡፡ኦሊቬራ በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ማዕከል…
Rate this item
(0 votes)
67.6 በመቶ ህንዳውያን ኮሮናን የመከላከል አቅም አዳብረዋል ተባለ የጤና ባለሙያዎች በዓለማችን የኮሮና ክትባት ስርጭት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የጤና ባለሙያዎች የመጀመሪያውን ዙር ክትባት እንኳን እንዳልተከተቡ ቢቢሲ ባወጣው ዘገባ ገልጧል፡፡27 ሚሊዮን የጤና ባለሙያዎችን በአባልነት የያዘው…
Rate this item
(0 votes)
በደቡብ አፍሪካ ባለፉት ሳምንታት በተከሰቱት የሁከት፣ ዝርፊያና ብጥብጥ ድርጊቶች በድምሩ 215 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸውና እስካሁን ባለው መረጃ በአገሪቱ የደረሰው የንብረት ውድመት ከ1.38 ቢሊዮን ዶላር በላይ ይደርሳል ተብሎ እንደሚገመት ዘ ናሽናል ድረገጽ ዘግቧል፡፡የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ መታሰራቸውን ሰበብ አድርጎ በተቀሰቀሰውና…
Page 8 of 149