ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 በመላው አለም ከሚገኙ የጉዞ መዳረሻዎች መካከል 29 በመቶ ያህሉ ከኮሮና ስጋት ጋር በተያያዘ ለአለማቀፍ የቱሪዝም መንገደኞች ሙሉ ለሙሉ ዝግ እንደሆኑ መቀጠላቸውን የተባበሩት መንግስታት የቱሪዝም ድርጅት ከሰሞኑ ባወጣው ሪፖርት ማስታወቁ ተነግሯል፡፡በአለማችን ከሚገኙ የጉዞ መዳረሻዎች መካከል 34 በመቶ ያህሉ በከፊል ዝግ መሆናቸውን…
Rate this item
(0 votes)
 ከሞባይል ስልኮች የሚወጡ ጨረሮች ለአንጎል ካንሰር፣ ለነርቭ ህመሞችንና የስነተዋልዶ ጤና እክሎችን ጨምሮ ለተለያዩ በሽታዎች የማጋለጥ ዕድላቸው ከፍ ያለ መሆኑን ከሰሞኑ የወጣ አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡የበርክሌይ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ይፋ ያደረጉት የጥናት ውጤት እንደሚለው ለ10 ተከታታይ አመታት በየቀኑ ለ17 ደቂቃ ያህል ሞባይል ስልኮችን…
Rate this item
(1 Vote)
የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች መሰጠት ከጀመሩበት ያለፈው ታህሳስ ወር አንስቶ እስከ ሳምንቱ መጀመሪያ ድረስ በመላው አለም የተሰጡ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች ቁጥር ከ3 ቢሊዮን ማለፉንና ከአጠቃላይ ክትባቶች ውስጥ 40 በመቶ ያህሉ ወይም 1.2 ቢሊዮን ክትባቶች የተጠሱት በቻይና ውስጥ መሆኑን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ…
Rate this item
(2 votes)
በአፍሪካ የመጀመሪያው የኮሮና ክትባት በደቡብ አፍሪካ ሊመረት ነው ከአፍሪካ አጠቃላይ ህዝብ እስካሁን ድረስ የኮሮና ክትባት የተከተበው 0.85 በመቶ ያህሉ ብቻ መሆኑን የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ ያስታወቀ ሲሆን ኦልአፍሪካን ኒውስ በበኩሉ፤ በአፍሪካ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት በደቡብ…
Rate this item
(1 Vote)
አሽጋባት ከአለማችን ከተሞች ለመጤዎች እጅግ ውዷ ተብላለችየአሜሪካዊው ቢሊየነር ጄፍ ቤዞስ ኩባንያ አማዞን በአለማችን ኩባንያዎች የአመቱ የንግድ ምልክት ዋጋ ደረጃ በአንደኛነት የተቀመጠ ሲሆን፣ የኩባንያው የንግድ ምልክት ዋጋ 684 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን ሰሞኑን የወጣ አለማቀፍ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ ካንታር ብራንድዝ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ…
Tuesday, 29 June 2021 00:00

9% የአለም ህዝብ በችግር

Written by
Rate this item
(0 votes)
ምክንያት እራት እንደማይበላ ተነገረበመላው አለም 41 ሚሊዮን ሰዎች ለከፋ ረሃብ ተጋልጠዋል ተባለከአጠቃላዩ የአለማችን ህዝብ ወደ 9 በመቶ የሚጠጋው ወይም 690 ሚሊዮን ያህል ሰዎች በየዕለቱ ለራት የሚሆን ምግብ ማግኘት ባለመቻላቸው ሳይበሉ እንደሚተኙ የገለጸው የአለም የምግብ ድርጅት፣ በ43 የአለማችን አገራት ውስጥ የሚገኙ…
Page 10 of 149