ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
አንድ የወንጀል ድርጊትን ለመመርመር በሩስያ ገጠራማ አካባቢ ወደሚገኝ ቅንጡ መኖሪያ ቤት ያመሩ የአገሪቱ ፖሊሶች፣ እጅግ ውድ በሆነ ወርቅ የተለበጠ የሙሰኛ ፖሊሶች መጸዳጃ ቤት ማግኘታቸው ተነግሯል፡፡ስታቭሮፑል በተባለው የአገሪቱ አካባቢ የትራፊክ ፖሊስ ሃላፊ የሆኑ አንድ ኮሎኔል ሙስና በመቀበል ሃሰተኛ የይለፍ ፈቃድ በመስጠት…
Rate this item
(0 votes)
 መሪዋ የተገደሉባት ሃይቲ አዲስ ጠ/ ሚኒስትር ሾማለች በማሊ ከወራት በፊት በተካሄደው መፈንቅለ መንግስት ወደ ስልጣን የመጡት የአገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አስሚ ጎይታ ባለፈው ማክሰኞ በመዲናዋ ባማኮ በሚገኝ መስጊድ በሶስት ታጣቂዎች ከተፈጸመባቸው የግድያ ሙከራ ማምለጣቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ፕሬዚዳንቱ በመዲናዋ ባማኮ በሚገኝ አንድ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ልጅ ሃንተር ባይደን በቅርቡ በዋይት ሃውስ በኩል ለጨረታ ሊያቀርባቸው ያቀዳቸው ሁለት ስዕሎች ጉዳይ ብዙዎችን እያወዛገበ እንደሚገኝ ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ሃንተር ባይደን የሳላቸው ሁለት ስዕሎች በዋይት ሃውስ ለጨረታ ሊቀርቡ መሆኑንና እያንዳንዳቸው እስከ ግማሽ ሚሊዮን ዶላር ይሸጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የጠቆመው…
Rate this item
(0 votes)
 ቻይና በአለማችን ታሪክ በፍጥነቱ አቻ አይገኝለትም የተባለውንና በሰዓት 600 ኪሎሜትር የመጓዝ አቅም ያለውን እጅግ ፈጣን ባቡር ከሰሞኑ ኪንዳኦ በተባለው አካባቢ በይፋ ማስመረቋን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ ማግሊቭ የሚል ስያሜ የተሰጠውና ቻይና ሬልዌይ ሮሊንግ ስቶክ ኮርፖሬሽን በተባለው የአገሪቱ መንግስት ተቋም የተሰራው ይህ እጅግ…
Rate this item
(0 votes)
ሊቨርፑል ከዩኔስኮ የአለም ቅርሶች መዝገብ ተሰረዘች ኤርላይን ሬቲንግስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም የ2021 የፈረንጆች አመት የአለማችን ምርጥ 20 አየር መንገዶችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የአለማችን አቪየሽን ኢንዱስትሪ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ክፉኛ በተደቆሰበት የፈተና ጊዜ ስኬታማ ሆኖ የዘለቀው ኳታር…
Rate this item
(0 votes)
እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጂን ጋላክቲክ በተባለችዋ የራሳቸው የጠፈር መንኮራኩር ባለፈው እሁድ ማለዳ ያደረጉትን ጉዞ በስኬት አጠናቅቀው በመመለስ በራሳቸው መንኩራኩር ጠፈር ደርሰው የተመለሱ የመጀመሪያው ሰው ሆነው በታሪክ መመዝገባቸው ተነግሯል፡፡የ71 አመቱ ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ከሶስት የጉዞ አጋሮቻቸውና ከሁለት የበረራ ባለሙያዎች ጋር…
Page 9 of 150