ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣናት በ2 ወራት ውስጥ ብቻ የዘረፉትን 39 ሚሊዮን ዶላር ጨምሮ ባለፉት 3 አመታት በድምሩ ከ73 ሚሊዮን ዶላር በላይ የህዝብ ሃብት መዝብረዋል በሚል ከተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር የቀረበባቸውን ውንጀላ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው በማለት እንዳጣጣሉት ተዘግቧል፡፡በተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
Rate this item
(0 votes)
የአለማችን እጅግ ደሃ አገራት ወደባሰ ድህነት መግባታቸው ተነገረበየአመቱ በመላው አለም እየተመረተ ለተጠቃሚዎች ከሚቀርበው ምግብ ውስጥ 17 በመቶ ያህሉ ወይም 1.3 ቢሊዮን ቶን ምግብ ጥቅም ላይ ሳይውል ወደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ እንደሚገባ፣ የአለም የምግብና የእርሻ ድርጅት፣ ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡811 ሚሊዮን ህዝብ…
Rate this item
(0 votes)
የሰሜን ኮሪያ መንግስት ሁዋሶንግ 8 የተባለ እና በአለማችን በግዝፈቱ ሶስተኛ ደረጃን እንደሚይዝ የተነገረለትን እጅግ ፈጣን ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ ማስወንጨፉን ባለፈው ረቡዕ በይፋ አስታውቋል፡፡የአገሪቱ መንግስት ማክሰኞ ዕለት እጅግ ፈጣን እንደሆነ የተነገረለትን ሃይፐር ሶኒክ ሚሳኤል ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማድረጉን መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡ…
Rate this item
(1 Vote)
ኳታር ኤርዌይስ ባለፈው የፈረንጆች አመት ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ አመታዊ ገቢው በ4 ቢሊዮን ዶላር እንደቀነሰ ባለፈው ሰኞ ቢያስታውቅም፣ በአመቱ የአለማችን ቁጥር አንድ አየር መንገድ መባሉን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ስካይትራክስ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ያደረገውን የአመቱ የአለማችን ምርጥ አየር መንገዶች ዝርዝር ጠቅሶ ዘገባው…
Rate this item
(1 Vote)
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአለማቀፍ ደረጃ ተወዳጅነትን ያፈራው ቻይና ሰራሹ የአጫጭር ቪዲዮዎች ማሰራጫ ድረገጽ ቲክቶክ ወርሃዊ ቋሚ ደንበኞች ቁጥር ከ1 ቢሊዮን ማለፉን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የቻይናው ባይትዳንስ ኩባንያ ንብረት የሆነው ቲክቶክ በመላው አለም ከፍተኛ ተወዳጅነት ካገኘባቸው አገራት መካከል አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ብራዚልና የደቡብ ምስራቅ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት አስር አመታት የህጻናትን የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ለመቀነስ የተደረጉ ጥረቶች ምንም አይነት ውጤት አለማስገኘታቸውን የገለጸው ተመድ፤ በማደግ ላይ በሚገኙ የአለማችን ድሃ አገራት ከሚኖሩ ህጻናት መካከል 67 በመቶ ያህሉ ለጤናማ የአካልና አእምሮ እድገት የሚያስፈልጋቸውን በቂ ምግብ እንደማያገኙ አስታውቋል፡፡በተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ…
Page 4 of 149