ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ተወዳጁ የፒያኖ ተጫዋችና ድምጻዊ አሜሪካዊው ስቲቭ ዎንደር የመጨረሻውን ስራውን ካሳተመ ከ15 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ማክሰኞ ሁለት አዳዲስ ነጠላ ዜማዎችን ለአድማጮቹ ማቅረቡን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የ70 አመቱ አንጋፋ ድምጻዊ ስቲቭ ዎንደር ያወጣቸው ሁለት ሙዚቃዎች “ዌር ኢዝ አወር ላቭ ሶንግ” እና…
Rate this item
(5 votes)
 ከአለማችን ህዝብ 10 በመቶው በቫይረሱ እንደተያዘ ይገመታል ኮሮና ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ አገራትና አለማቀፍ ተቋማት ከሚናገሩት በ20 እጥፍ ያህል የሚበልጡ ወይም ከ760 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አጥቅቷል የሚል ግምት የሰጠው የአለም የጤና ድርጅት፣ በመላው አለም ከአስር ሰዎች…
Rate this item
(0 votes)
የታላቁ የኖቤል ሽልማት የ2020 የየዘርፉ አሸናፊዎች ካለፈው ሰኞ አንስቶ ይፋ በመደረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ እስከ ትናንት ድረስ የፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ህክምና እና ስነጽሁፍ ዘርፍ አሸናፊዎች ታውቀዋል፡፡የዘንድሮ የኖቤል ተሸላሚዎችን ባለፈው ሰኞ ይፋ ባደረገው የህክምናው ዘርፍ ባለድሎች የጀመረው የሽልማት ድርጅቱ፣ ሃርቬይ አልተር፣ ሚካኤል…
Rate this item
(1 Vote)
 የኮሮና ወረርሽኝ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ የአለማችን ቢሊየነሮች ሃብት በ27 በመቶ ያህል ጭማሪ በማሳየት 10.2 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱን የስዊዘርላንዱ ዩቢኤስ ባንክ ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘግቧል፡፡በዘመነ ኮሮና የሃብት መጠናቸው በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረው በቴክኖሎጂውና በኢንዱስትሪው ዘርፍ የተሰማሩት ቢሊየነሮች መሆናቸውን የጠቆመው ዘገባው፣…
Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ የስራ መስኮች የተሰማሩ ሰራተኞች ደህነት የማይጠበቁባቸውና ለስራ እጅግ አደገኛ የሆኑ የአለማችን አገራት ዝርዝር ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ሴራሊዮን በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። በሴራሊዮን 69 በመቶ ያህል ሰራተኞች በስራ ገበታቸው ላይ ሆነው የከፋ የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው የተገለጸ ሲሆን በጋምቢያ 64 በመቶ፣…
Rate this item
(0 votes)
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ያለዕድሜ ጋብቻን በከፍተኛ ሁኔታ ሊያባብሰው እንደሚችልና በመጪዎቹ አምስት አመታት ጊዜ ውስጥ በመላው አለም 2.5 ሚሊዮን ያህል ተጨማሪ ልጃገረዶች ያለዕድሜያቸው ሊዳሩ እንደሚችሉ አለማቀፉ ግብረሰናይ ድርጅት ሴቭ ዘ ችልድረን አስታውቋል፡፡ወረርሽኙ በመላው አለም ድህነትን እያባባሰ እንዲሁም ልጃገረዶች ከትምህርት ገበታቸው እንዲቀሩና…
Page 13 of 139