ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ህብረት በማሊ እየተባባሰ የመጣውን የፀጥታና የሰብአዊ ቀውስ ተከትሎ፣ አስቸኳይ አለም አቀፍ ጣልቃ ገብነት እንዲደረግ ጠይቋል። አሸባሪ ቡድኖች የነዳጅ አቅርቦቶችን በመዝጋታቸው ሰላማዊ ዜጎችን ለችግር መዳረጋቸው ተነግሯል። የአፍሪካ ህብረት የንፁሀን ዜጎችን መገደልና የሶስት ግብፃውያንን አፈና አውግዞ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቋል። የአፍሪካ ህብረት…
Rate this item
(0 votes)
የጋና መንግሥት ከመዋዕለ ሕፃናት እስከ አንደኛ ደረጃ ድረስ በአገር ውስጥ ቋንቋዎች ማስተማርን አስገዳጅ ማድረጉ የተዘገበ ሲሆን፤ እስከዛሬ የማስተማሪያ ቋንቋ ሆኖ የቆየው እንግሊዝኛ ቀርቷል ነው የተባለው፡፡ እርምጃው ባህላዊ ማንነትን ለማጠናከርና በወጣት ተማሪዎች መካከል የትምህርት ውጤቶችን ለማሻሻል ያለመ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ የቴሌግራም ቻናልችንን…
Rate this item
(0 votes)
ኬንያ ዜጎቿ ወደ ሩሲያ በግዳጅ እየተወሰዱ በዩክሬን ጦርነት ውስጥ እንዲሳተፉ ይደረጋሉ መባሉን ተከትሎ ምርመራ መጀመሯ ተሰምቷል፡፡ ምርመራው ኬንያዊው አትሌት ኢቫንስ ኪቤት፣ የሩሲያ ሰራዊትን እንድቀላቀል ተታልዬ ነበር ማለቱን ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል፡፡ የኬንያ ባለስልጣናት እውነታውን እንዲሁም የተጎጂዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ፣ ከሩሲያና ከዩክሬን…
Rate this item
(0 votes)
ድርጊቱ ሩሲያ ጦርነቱን እያሰፋች እንደሆነ የሚያሳይ ነው- ዘለንስኪ በሩሲያና በዩክሬን መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት፣ ሩሲያ በዩክሬን መሠረተ ልማቶች ላይ በምትሰነዝረው ድንገተኛ የድሮን ጥቃት ምክንያት፣ በሮማኒያ አየር ክልል ላይ ጥሰት እንደተፈጸመ የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም የኔቶ አባልአገር የሆነችው ሮማኒያ፣…
Rate this item
(0 votes)
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ ዘለንስኪን ወደ ሞስኮ የጋበዙት ለውይይት እንጂ እጅ እንዲሰጥ አይደለም ሲል ክሬምሊን ባወጣው መግለጫ አመለከተ፡፡ “ይህ ነው የፑቲን ሀሳብ ነው” ያሉት ዲሚትሪ ፔስኮቭ፤ ዘለንስኪ ሃሳቡን ውድቅ እንዳደረገ ተመልክተናል ብለዋል። ዘለንስኪ የሰላም ድርድር ለማድረግ ወደ ሞስኮ መምጣት እንደሚችሉ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የሶማሌላንድን የዕውቅና ጥያቄ ጉዳይ አስተዳደራቸው እየመረመረው እንደሆነ ተናገሩ። ከሶማሊያ በመነጠል ነጻነቷን ያወጀችው ሶማሌላንድ ዓለማቀፍ ዕውቅና ለማግኘት ያቀረበችውን ጥያቄ አስተዳደራቸው እያጤነው እንደሚገኝ ትራምፕ ፍንጭ ሰጥተዋል። የሶማሌላንድ የዕውቅና ጉዳይ የተነሳው ትላንት አርብ፣ በአሜሪካ አሸማጋይነት አርሜኒያና አዘርባጃን የሰላም ሥምምነት…
Page 1 of 162