ከአለም ዙሪያ
Saturday, 16 February 2019 14:35
በሃንጋሪ ከ3 በላይ ልጆችን የሚወልዱ እናቶች ከገቢ ግብር ነጻ ሊሆኑ ነው
Written by Administrator
የሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን፣ ከ3 በላይ ልጆችን የሚወልዱ የአገሪቱ እናቶች ዕድሜ ዘመናቸውን ሙሉ የገቢ ግብር እንዳይከፍሉ እንደሚደረጉ ከሰሞኑ ማስታወቃቸው ተዘግቧል፡፡በሃንጋሪ የወሊድ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ መምጣቱና በቀጣይ አገሪቱን የሚረከብ በቂ የሰው ሃይል ላይገኝ ይችላል የሚል ስጋት የተፈጠረበት የአገሪቱ መንግስት፤…
Read 240 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአለማችን በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ህጻናት ወታደሮች እንደሚገኙ ተነግሯል በየአመቱ ግማሽ ሚሊዮን ሰዎች በተበከለ ምግብ ለሞት ይዳረጋሉ በአለማችን በለጋ ዕድሜያቸው ወደ ውትድርና የሚገቡ ህጻናት ወታደሮች ቁጥር ባለፉት አምስት አመታት ከእጥፍ በላይ መጨመሩንና በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በ17 አገራት ብቻ ከ29 ሺህ በላይ…
Read 54 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Tuesday, 12 February 2019 00:00
በአመቱ ኢንተርኔት ላይ የሚጠፋው ጊዜ 1.2 ቢሊዮን አመት ይደርሳል ተባለ
Written by Administrator
ፊሊፒንሳውያን በቀን ከ10 ሰዓት በላይ ኢንተርኔት ላይ ያጠፋሉ በአዲሱ የፈረንጆች አመት 2019 በተለያዩ የአለማችን አገራት ውስጥ የሚገኙ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በድምሩ 1.2 ቢሊዮን አመት ያህል ጊዜ ኢንተርኔትን በመጠቀም ያጠፋሉ ተብሎ እንደሚገመት ሁትሲዩት የተባለው የጥናት ተቋም ያወጣው አለማቀፍ ሪፖርት አመለከተ፡፡ዘ ዲጂታል 2019…
Read 984 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በወር አንድ ቀን ሙሉ ሌሊት ለመንግስታቸው እንዲጸልዩም ተነግሯቸዋል የቀድሞው የአለማችን ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋችና የወቅቱ የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ አገሪቱ ከገባችበት አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ቀውስ እንድታገግም በቀን ለ2 ሰዓታት ያህል ተግታችሁ ጸልዩ ሲሉ ለዜጎቻቸው ጥሪ ማቅረባቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ላይቤሪያውያን ምዕመናን ለኢኮኖሚው ቀውስ…
Read 2737 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የአሜሪካዋ የሃዋይ ግዛት ሲጋራ ማጨስ የሚፈቀድበትን ዝቅተኛ እድሜ በየአመቱ እያሳደገች በመሄድ በ2024 የፈረንጆች አመት 100 አመት ለማድረስ ማቀዷንና ይህን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ረቂቅ ህግ ለግዛቲቱ ምክር ቤት መቅረቡን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በዲሞክራቱ ሪቻርድ ክሬጋን ለግዛቲቱ ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ ህግ ሲጋራ ማጨስ…
Read 2286 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የተጠቃሚዎቹ ቁጥር ከ2.32 ቢሊዮን በላይ ደርሷል ከ35 ሺህ በላይ ቋሚ ሰራተኞች አሉት እ.ኤ.አ በ2004 በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ማደሪያ ክፍል ውስጥ በማርክ ዙከርበርግ የተጠነሰሰውና በተማሪዎች መካከል ትስስር ለመፍጠር ታስቦ እንደዋዛ የተጀመረው የአለማችን ቁጥር አንድ ማህበራዊ ድረ-ገጽ የሆነው ፌስቡክ የተመሰረተበትን 15ኛ አመት…
Read 261 times
Published in
ከአለም ዙሪያ