ከአለም ዙሪያ
ከሞባይል ስልኮች የሚወጡ ጨረሮች ለአንጎል ካንሰር፣ ለነርቭ ህመሞችንና የስነተዋልዶ ጤና እክሎችን ጨምሮ ለተለያዩ በሽታዎች የማጋለጥ ዕድላቸው ከፍ ያለ መሆኑን ከሰሞኑ የወጣ አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡የበርክሌይ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ይፋ ያደረጉት የጥናት ውጤት እንደሚለው ለ10 ተከታታይ አመታት በየቀኑ ለ17 ደቂቃ ያህል ሞባይል ስልኮችን…
Read 1371 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች መሰጠት ከጀመሩበት ያለፈው ታህሳስ ወር አንስቶ እስከ ሳምንቱ መጀመሪያ ድረስ በመላው አለም የተሰጡ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች ቁጥር ከ3 ቢሊዮን ማለፉንና ከአጠቃላይ ክትባቶች ውስጥ 40 በመቶ ያህሉ ወይም 1.2 ቢሊዮን ክትባቶች የተጠሱት በቻይና ውስጥ መሆኑን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ…
Read 11161 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአፍሪካ የመጀመሪያው የኮሮና ክትባት በደቡብ አፍሪካ ሊመረት ነው ከአፍሪካ አጠቃላይ ህዝብ እስካሁን ድረስ የኮሮና ክትባት የተከተበው 0.85 በመቶ ያህሉ ብቻ መሆኑን የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ ያስታወቀ ሲሆን ኦልአፍሪካን ኒውስ በበኩሉ፤ በአፍሪካ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት በደቡብ…
Read 2662 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አሽጋባት ከአለማችን ከተሞች ለመጤዎች እጅግ ውዷ ተብላለችየአሜሪካዊው ቢሊየነር ጄፍ ቤዞስ ኩባንያ አማዞን በአለማችን ኩባንያዎች የአመቱ የንግድ ምልክት ዋጋ ደረጃ በአንደኛነት የተቀመጠ ሲሆን፣ የኩባንያው የንግድ ምልክት ዋጋ 684 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን ሰሞኑን የወጣ አለማቀፍ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ ካንታር ብራንድዝ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ…
Read 6505 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ምክንያት እራት እንደማይበላ ተነገረበመላው አለም 41 ሚሊዮን ሰዎች ለከፋ ረሃብ ተጋልጠዋል ተባለከአጠቃላዩ የአለማችን ህዝብ ወደ 9 በመቶ የሚጠጋው ወይም 690 ሚሊዮን ያህል ሰዎች በየዕለቱ ለራት የሚሆን ምግብ ማግኘት ባለመቻላቸው ሳይበሉ እንደሚተኙ የገለጸው የአለም የምግብ ድርጅት፣ በ43 የአለማችን አገራት ውስጥ የሚገኙ…
Read 972 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 በተለያዩ የአለማችን አገራት በተቀሰቀሱ ግጭቶችና ጦርነቶች ከ8ሺህ 500 በላይ ህጻናት በወታደርነት እንዲያገለግሉ መደረጉን የገለጸው ተመድ፤ ተጨማሪ 2ሺህ 700 ያህል ህጻናት መገደላቸውንና ሌሎች 5ሺህ 748 ያህል ህጻናት ደግሞ መቁሰላቸውን አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስ ባለፈው…
Read 3161 times
Published in
ከአለም ዙሪያ