ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 በያዝነው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ በአፍሪካ አህጉር ከ48 ሺህ በላይ ሰዎች የደረሱበት ሳይታወቅ ደብዛቸው ጠፍቶ መቅረታቸውንና ከእነዚህም ውስጥ ወደ 22 ሺህ የሚጠጉት ለአካለ መጠን ያልደረሱ ህጻናት መሆናቸውን አለማቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡አብዛኞቹ ሰዎች ጠፍተው የቀሩት ከእርስ በእርስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኮሮና ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በመላው አፍሪካ 30 ሚሊዮን ያህል ሰዎችን ከስራ ገበታቸው በማፈናቀል ለስራ አጥነት መዳረጉንና ወረርሽኙ በፈጠረው ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ ሳቢያ በ2021 ብቻ 39 ሚሊዮን ያህል አፍሪካውያን ለከፋ ድህነት ሊጋለጡ እንደሚችሉ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታውቋል፡፡የባንኩ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ…
Rate this item
(0 votes)
 የበርካታ ታላላቅ አለማቀፍ ሽልማቶች ባለቤት የሆነውና ዘ ዊክንድ በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ትውልደ ኢትዮጵያዊው የዘመናችን የአርኤንድቢ ሙዚቃ ኮከብ አቤል ተስፋዬ በቅርቡ በ70 ሚሊዮን ዶላር በሎሳንጀለስ የገዛው እጅግ ያማረና ቅንጡ የመኖሪያ ቤት የበርካታ መገናኛ ብዙሃን መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል፡፡አቤል ከሆላንዳውያን ባለጸጎች በ70…
Rate this item
(0 votes)
 በመላው አለም እስከያዝነው ሳምንት አጋማሽ ድረስ ከ5 ቢሊዮን በላይ የኮሮና ክትባቶች ለተጠቃሚዎች መሰጠታቸው ቢዘገብም፣ ብሩንዲ፣ ኤርትራና ሰሜን ኮርያ ገና አሁንም ድረስ የክትባት መርሃግብር አለመጀመራቸው ተነግሯል፡፡እስካሁን በአለማቀፍ ደረጃ ከተዳረሰው 5 ቢሊዮን በላይ የኮሮና ክትባት ውስጥ ወደ ግማሽ የሚቃረበው ወይም 1.96 ቢሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ በተካሄደው የ2020 የቶክዮ ኦሎምፒክ ቻይናን ወክለው በመወዳደር ያሸነፉ 2 አትሌቶች የተሸለምናቸው የወርቅ ሜዳልያዎቻችን ገና አንድ ወር እንኳን ሳይሞላቸው መላላጥ ጀምረዋል ሲሉ በአዘጋጅ ኮሚቴው ላይ ክስ መመስረታቸው ተነግሯል፡፡ክሱን በማህበራዊ ድረገጽ ባስተላለፉት መልዕክት ያደረሱት በውሃ ዋና እና በጂምናስቲክ አገራቸውን ወክለው በተሳተፉበት…
Rate this item
(0 votes)
በአፍሪካ አገራት ላይ የሚፈጸሙ የኢንተርኔት ጥቃቶች መጨመራቸውንና በአህጉሪቱ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከ85 ሚሊዮን በላይ የተለያዩ አይነት የኢንተርኔት ቫይረስ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ካስፔርስኪ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው ጥናት አመልክቷል፡፡በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ከአፍሪካ አገራት መካከል እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው የኢንተርኔት ቫይረሶች…