ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው የጊኒ ፕሬዚዳንት ጄኔራል ሴኩባ ኮናቴ፤ ከሁለት አመታት በፊት በኢትዮጵያ በኩል ወደ አሜሪካ ጉዞ ባደረጉበት ወቅት ከ64ሺህ ዶላር በላይ ገንዘብ ደብቀው ማሸሻቸውን ባለፈው ማክሰኞ በኖርዝ ካሮሊና ፍርድ ቤት ቀርበው እንዳመኑ አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡ጄኔራል ሴኩባ ኮናቴ በወቅቱ ዋሽንግተን በሚገኘው ዱሌስ ኢንተርናሽናል…
Rate this item
(2 votes)
 - በዱባይ በበኩሏ ጤናማ አኗኗር የሚከተሉትን ልትሸልም ነው የጂያንግሱ ግዛት ዋና ከተማ የሆነችውና በምስራቃዊ ቻይና የምትገኘው የናንጂንግ ከተማ የቆሸሹ መኪኖችን ሲያሽከረክሩ የተገኙ ሾፌሮችን በገንዘብ የምትቀጣበትን አዲስ አሰራር ተግባራዊ ልታደርግ እንደሆነ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ከተማዋ ገጽታዋን ለመገንባት የጀመረችው እንቅስቃሴ አካል የሆነው ይህ የቅጣት…
Rate this item
(4 votes)
አይሲስ ትዊተር በተባለው ታዋቂ የማህበራዊ ድረ ገጽ አማካይነት የሽብር እንቅስቃሴውን ለማስፋፋት የሚያግዝ የፕሮፓጋንዳ ስራ የሚሰሩና ለሽብር ቡድኑ አዳዲስ አባላትን የሚመለምሉ ከ300 በላይ አሜሪካውያን አምባሳደሮች እንዳሉትና አብዛኞቹም ሴቶች እንደሆኑ ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡የጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ የጽንፈኝነት ጥናት ፕሮግራም ተመራማሪዎች፣ በአሜሪካ የሚኖሩ የአይሲስን…
Rate this item
(1 Vote)
- በውጭ አገራት ወታደራዊ ካምፖችን እንደማታቋቁም በተደጋጋሚ ስትገልጽ ነበር- ለመርከቦቼ ነዳጅ መሙያና ለጦር መኮንኖቼ መዝናኛ ላደርገው ነው ብላለች በውጭ አገራት ወታደራዊ ካምፖችን የማቋቋም ፍላጎት እንደሌላት በተደጋጋሚ ስትገልጽ የቆየችው ቻይና፣ የሎጅስቲክስ ማዕከል ነው ያለችውን የመጀመሪያውን ወታደራዊ ካምፕ በጅቡቲ ለማቋቋም ከአገሪቱ መንግስት…
Rate this item
(3 votes)
ሰሜን ኮርያ የአገሪቱ ወንዶች ጸጉራቸውን ከ2 ሴንቲ ሜትር በላይ እንዳያሳድጉ የሚከለክል ትዕዛዝ ያስተላለፈች ሲሆን የመዲናዋ ባለስልጣናት ጸጉራቸውን ከዚህ በላይ ያሳደጉትን ዜጎች በቁጥጥር ስር እያዋሉ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን በሚታወቁበት የጸጉር ስታይል አሳጥረው እንዲቆረጡ እያስገደዱ መሆኑ ተዘገበ፡፡ዘ ቴሌግራፍ፣ ቾሱን ኢቦ…
Rate this item
(0 votes)
ከ5 አመታት በኋላ ከ30 ዜጎቿ አንዱ ሚሊየነር ይሆናል ዌልዝ ኢንሳይት የተባለው አለማቀፍ የኢኮኖሚ መረጃ ተንታኝ ተቋም፣ ሲንጋፖር በመጪዎቹ አምስት አመታት በየአመቱ በአማካይ 37 ሺህ 600 ያህል ተጨማሪ አዳዲስ ሚሊየነሮችን ታፈራለች ተብሎ እንደሚገመትና በ2020 የፈረንጆች አመት ከ30 ሲንጋፖራውያን አንዱ ሚሊየነር ይሆናል…