ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(4 votes)
ለ6 በጐ አድራጐት ድርጅቶች አንድ ሚሊዮን ብር ለመለገስ ወሰነ ዘመን ባንክ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ በሁሉም የሥራ ዘርፎች መልካም ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ባለፈው ሳምንት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባደረገው 10ኛ መደበኛና ዘጠነኛ ድንገተኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ…
Rate this item
(0 votes)
 ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ሕብረት ኢንሹራንስ ባለፈው ማክሰኞ በሸራተን አዲስ ሆቴል ባካሄደው 24ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፣ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው አቶ ግርማ ዋቄ ባቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርት፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት…
Rate this item
(0 votes)
 አሸናፊዎች ለዓለማቀፍ ውድድር እንዲመረጡ ዕድል ይሰጣል - ሁአዌ በዓለም በሰባተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ግዙፉና ታዋቂው የቻይና የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ሁአዌይ፤ በሰሜን አፍሪካና በተቀረው የዓለም አገሮች መካከል የሚካሄድ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) ውድድር በመጪዎቹ ወራት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ሁአዌይ፣ ከቻይና ኤምባሲና…
Rate this item
(0 votes)
እናት ባንክ አ.ማ ሰኔ 30 ቀን 2018 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው የሥራ እንቅስቃሴ፤ ከታክስ በፊት ያልተጣራ 216 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ባለፈው ሳምንት በሚሌኒየም አዳራሽ ባደረገው የባለአክሲዮኖች 5ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፣ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀ መንበር ወ/ሮ…
Rate this item
(1 Vote)
ዳሽን ባንክ አ.ማ ሰኔ 23 ቀን 2010 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ፣ ከታክስ በፊት 1.14 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ትርፉ ከቀደመው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲተያይ የ8.3 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተጠቁሟል፡፡ ባንኩ ትናንት በሸራተን አዲስ ሆቴል ባደረገው 24ኛው…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የዲፕሎማቲክ ሚስቶች ቡድን አባላት፣ በየዓመቱ የገቢ ማሰባሰቢያ ባዛር የሚያካሂዱ ሲሆን፣ የዘንድሮው ባዛር በመጪው ሳምንት ቅዳሜ ሕዳር 29፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ የማቲሪክስ ፕሮጀክት የሥራ ኃላፊዎች ባለፈው ረቡዕ በሂልተን ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በየዓመቱ በርካታ የውጭ አገር ዜጎችና ኢትዮጵያውያን…