ንግድና ኢኮኖሚ
“የስኬት ምስጢራችን ትጋትና ለችግር ያለመሸነፍ ነው”አራት ሲኒማ ቤቶች አራት ሲኒማ ቤቶችአንድ ፎቅ የቤተሰብ መዝናኛ በአሁኑ ሰዓት በዓለም ግዙፍ የመገበያያ ሞሎች ባለቤት በመሆን ቻይናን የሚወዳደራት አልተገኘም፡፡ በ892ሺህ ካ.ሜ ወለል ላይ ያረፈው ትልቅ የገበያ ማዕከል በዓለም ቀዳሚ ነው፡፡ እዚያው ቻይና ውስጥ በ680ሺህ…
Read 5939 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአፍሪካ ተወዳዳሪ የሌለው የአትሌቲክ መንደር አዲስ አበባ በጉም የተሸፈነችበት ዕለት ነበር- ያለፈው ማክሰኞ፡፡ ከአምስቱ የመዲናዋ መውጫ በሮች አንዱ ወደሆነው የሰሜን አቅጣጫ አመራሁ። የሱሉልታ ተራራ አናት በጉም በመሸፈኑ፣ በሶስት እና በአራት ሜትር ሰው ለመተያየት ችግር ነበር። ተራራውን እየወረድን ስንሄድ ጉሙ እየሳሳ…
Read 6722 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ፈር ቀዳጁ የገበያ ማዕከል የውጭ ገንዘብ መመንዘሪያ (ፎረክስ ቢሮ)በየሳምንቱ ሰርፕራይዝ አለየንፅህና መስጫ (ላውንደሪ)ብዙ መሸመት ያሸልማል የሕፃናት ማቆያ ዴፓርትመንት ስቶር፡- የተለያዩ ምርቶችና ሸቀጦች በዓይነት ዓይነታቸው ተለይተውና የራሳቸው ስፍራ ተሰጥቷቸው ለሸማቾች የሚቀርቡበት በጣም ትልቅ የችርቻሮ ገበያ ማዕከል ነው፡፡ የገበያ ማዕከሉ እስከ መቶ…
Read 6840 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የኢትዮጵያ ታሪክ ቀደምትነት ከብዙ አገሮች በፊት የታወቀና ከፍ ያለ ቢሆንም ዕውቀትን ከትውልድ ወደ ትውልድ ማስተላለፊያ በየዘርፉ የተዘጋጁ መፃሕፍት አለመኖሩን ማስተዋሌ ገንዘብና ባንክ፤ አገልግሎትና ጥቅሙ” በሚል ርዕስ ያሳተምኩትን መጽሐፍ እንዳዘጋጅ አነሳስቶኛል ይላሉ - ያሉት ደራሲ በላይ ግደይ በመፅሃፋቸው መግቢያ፡፡ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ…
Read 3009 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የዛሬ 76 ዓመት በአድዋ አውራጃ የሃ በተባለ አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ እድሜያቸው እርፍ ጨብጦ ማረስ እስኪያስችላቸው ድረስ ከብቶች እየጠበቁ ነው ያደጉት፡፡ “እረኛ ነበርኩ” ይላሉ፡፡ ከዚህ በኋላ እድሜያቸው 23 ዓመት እስኪሆን ድረስ የተዋጣላቸው ገበሬ ሆነው ቤተሰባቸውን አገልግለዋል፡፡ ከዚያ በኋላ አዲስ አበባ የገቡት…
Read 7051 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በባዮሎጂ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ እንደተመረቁ በወለጋና በአዲስ አበባ በመምህርነት ለ11 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ ከ1991 ዓ.ም ጀምሮ ማስተማሩን በመተው በወተት ላም እርባታ በግል ሥራ ላም ተሰማርተዋል፡፡ ከትምህርትና ከሥራ ያገኙትን ዕውቀት ለሌሎች ለማካፈል በማለም “ከወተት ላይ እርባታ ለመጠቀም” በሚል ርዕስ…
Read 7457 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ