ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(11 votes)
ከአዲስ አበባ 47 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና በሀይቅ በተከበበችው ቢሾፍቱ ከተማ፣ በቢሾፍቱ ሃይቅ ዳርቻ ይገኛል - “አሻም አፍሪካ ሆቴልና ሪዞርት”፡፡ ሪዞርቱ የተገነባበት ቦታ ቀድሞ የከተማው ጠቅላላ ቆሻሻ መድፊያ ነበረ። በዚህም የተነሳ “አመድ ሰፈር” እየተባለ ይጠራ እንደነበር ይነገራል፡፡ ዛሬ ግን…
Rate this item
(13 votes)
“ሥራ ህይወት ያለው ነገር ነው፤ ካላከበርከው ያዝናል፤ ይታዘብሃል”የፌዴሬሽን ም/ቤት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዋና ከተማ በጅግጅጋ በተከበረው 8ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ላይ እንድንገኝ ባደረገልን ግብዣ መሠረት ባለፈው ሳምንት በደማቅ ሁኔታ የተጠናቀቀው በዓል ተሳታፊ ነበኩር፡፡ እግረ መንገዴን ዋና ከተማዋን ስቃኝ ለሥራ፣…
Rate this item
(4 votes)
አንድም የአገር ውስጥ ባንክ እርሻችንን አልጐበኘምከፒቲኤ ባንክ 3 ሚ.ዶላር ተበድረን ሰርተን ከፍለናልበቀጣዩ ዓመት የተቆላ ቡናና የማር ማቀነባበሪያ ፋብሪካ እንከፍታለን ቤተሰባቸው ገበሬና ነጋዴ ነበሩ፡፡ አባታቸው የግብርና ውጤቶችን ወደ አዲስ አበባ እያመጡ፣ ከዚህ ደግሞ ሸቀጣ-ሸቀጥ ወደ መቀሌ እየወሰዱ ይነግዱ ነበር፡፡ ቤተሰባቸውን እየረዱ…
Rate this item
(23 votes)
አፍሪካ ውስጥ በዓመት 4ሚ. ሞባይሎችና መለዋወጫዎች ይሸጣሉከሁለት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ መገጣጠም የጀመረው ቴክኖ ሞባይል ሰሞኑን ደግሞ ዓለም በአሁኑ ወቅት የሚጠቀምበትን ዓይነት ስማርት ፎን ለመጀመሪያ ጊዜ በአገሪቷ ገጣጥሞ ገበያ ላይ አውሏል፡፡ ቴክኖ ስማርት ፎን በርካታ አፕሊኬሽኖች (መገልገያ) እንዳሉትና ፓልም ቻትና ፍላሽ…
Rate this item
(1 Vote)
ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ 200 ሚ.ብር ይፈጃልለባህሬን የምትሮጠው አትሌት ማርያም የሱፍ ጀማልና ባለቤቷ አቶ ወንድወሰን ዲሶ (ታረቅ) በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ፣ ከዳያስፖራ አደባባይ ፊት ለፊት ዳገቱ ላይ ያሠሩት ዘመናዊ ባለ “4 ኮከቡ” ቤላ ቪው ሆቴልና ስፓ ዛሬ ይመረቃል፡፡የቬላ ቪው ሆቴልና…
Rate this item
(7 votes)
270 ሚ.ብር የወጣበት ፕላኔት ሆቴል፤ ሁሉ ነገር ሲጠናቀቅ ወጪው 300ሚ. ይደርሳል ባለቤቱ ወደ ንግድ የገቡት 150 ብር ይዘው ነው ከመቀሌው ሰማዕታት ሐውልት ቁልቁል በእግር 4 ደቂቃ ቢጓዙ፣ እየተገነባ ካለው ስታዲየም ፊትለፊት ግርማ ተላብሶ ያገኙታል፤ ፕላኔት ሆቴልን፡፡ ሆቴሉን ውበት ያጐናፀፈው የሕንፃው…