ንግድና ኢኮኖሚ
አሸናፊዎች ከ100 ሺህ እስከ 500 ሺህ ብር ተሸልመዋል ዳሽን ባንክ በተለያየ የስራ ፈጠራ ክህሎት ባለ ሀሳቦችን አወዳድሮ የሚሸልምበት “ዳሽን ከፍታ” የሁለተኛ ዙር ተወዳዳሪዎች ባለፈው ማክሰኞ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በሸራተን አዲስ ሆቴል ተሸለሙ፡፡ ከ1ኛ-10ኛ የወጡት ስራ ፈጣሪዎች…
Read 390 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በቅርቡ በ3 የአፍሪካ አገራት የዳታ ማዕከሎቹን ይከፍታልበሰባት የአፍሪካ አገራት የሚንቀሳቀሰው ራክሲዮ የዳታ ማዕከል ኩባንያ፣ በአዲስ አበባ አይሲቲ ፓርክ ውስጥ የገነባው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የዳታ ማዕከል በይፋ ሥራ መጀመሩን አብስሯል፡፡በዓይነቱ ልዩ መሆኑ የተነገረለት ራክሲዮ ኢትዮጵያ የዳታ ማዕከል፣ በይፋ ሥራ መጀመሩን…
Read 647 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Wednesday, 01 November 2023 00:00
የኢትዮጵያ ኤልክትሪካል መሃንዲሶች ማሀበር 25ኛ አመቱን በታላቅ ድምቀት ያከብራል
Written by Administrator
ከ100 ሺ በላይ ጎብኝዎች የሚታደሙበት ሃይል ቁጠባ አረንጓዴ አፍሪካ የተሰኘ የኤሌክትሪሲቲ ኤግዚብሽን ሊካሄድ ነው።3A ኤቨንትስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሃንዲሶች ማህበር ጋር በመተባበር " ሃይል ቁጠባ አረንጓዴ አፍሪካ " በሚል መሪ ቃል 4ኛውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪሲቲ ኤግዚብሽን ከየካቲት 13 እስከ የካቲት 16/2016…
Read 564 times

Read 485 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
- ከግብር በፊት 5ቢ.ብር ትርፍ ማግኘቱም ተተቁሟል - የባንኩ አጠቃላይ ሀብት ወደ 144 6 ቢ.ብር አድርጓል ዳሽን ባንክ፤ ባለፈው የበጀት ዓመት 18 ቢ. ብር ገቢ ማስመዝገቡን አስታውቋል። ባንኩ ይህን የገለፀው ከትናንት በስቲያ ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም የባለ አክስዮኖች 30ኛ…
Read 519 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“በጥራት ጉዳይ ድርድር የለም” አቶ ዮናስ ካሣ፤ የንግድ ስራ ፈጣሪው አቶ ዮናስ ካሣ፤ የቢዝነስ ሥራን ከአባቱ እንደተማረ ይናገራል፡፡ አባቱ አቶ ካሣ አበበ በንግዱ ዘርፍ ላይ ትልቅ አሻራ ያኖሩ የቢዝነስ ሰው ነበሩ፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ አባቱ የሚሰሩትን በቀርበት እየተመለከተ ያደገው ዮናስ፤ በ18…
Read 988 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ