ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞው ሶደሬ በ2 ቢ .ብር ማስፋፊያ እየተደረገበት ነው ሶደሬ ሆቴልና ሪዞርት እየተስፋፋ ነው የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት በሆኑት አቶ ድንቁ ደያስ በ100 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው “ሶደሬ ሆቴልና ሪዞርት አፍሪካ ህብረት ቅርንጫፍ” ዛሬ ከቀኑ 6፡30 ጀምሮ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት፣ የመንግስት…
Rate this item
(0 votes)
ቅርንጫፍ ባንኮቹን ወደ 43 አሳድጓል ዘመን ባንክ ባለፈው የበጀት ዓመት የትርፍ መጠኑን ወደ 86 በመቶ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ በ2011 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከሰጣቸው የአገር ውስጥና የውጭ አገር የባንክ አገልግሎት ዘርፎች ከ1.5 ቢ ብር በላይ ያገኘ ሲሆን ሊያገኝ ካቀደው የ1 ቢ.…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ዘመናዊ የባንክ አሰራሮችን በመጀመር ግንባር ቀደም እንደሆነ የሚነገርለት ዳሽን ባንክ በ100 ሚ.ብር የሚተገበር የማህበራዊ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ከትላንት በስቲያ ይፋ አደረገ። ‹‹የስራ ዕድል ፈጠራ፣ ድህነት ቅነሳና አካታች እድገት፡- የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ በመንግሥት ለተቀየሰው የአገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ እቅድ ትግበራ፣ የግሉ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም በውጭ አገር ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የውጭ አገር ዜጎች ባለቡት አገር ሆነው አንድነት ፓርክን ለመጎብኘት የሚያስችል የመግቢያ ትኬት በኦንላይን መግዛት የሚያስችል አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያንም ሆኑ የሌላ አገራት ዜጎች፣ ፓርኩን ለመጎብኘት ባሰቡ ጊዜ ባሉበት ቦታ…
Rate this item
(4 votes)
 ቴክኖ ሞባይል የተራቀቁ ዘመናዊ ብራንድ ሞባይሎቹን ለሽያጭ የሚያቀርብበት ማዕከሉን ሰሞኑን መርቆ ከፈተ፡፡ በቦሌ መድሃኒያለም ኤድናሞል አካባቢ የተከፈተው ይኸው የቴክኖ ሞባይል ረቂቅና ዘመናዊ ብራንድ ሞባይሎች መሸጫ ማዕከሉ፣ ኩባንያው በቅርቡ ለኢትዮጵያ ገበያ ያቀረባቸውን ፓንቶም 9 እና ካሞን 12 የተባሉ ሁለት አዳዲስ ብራንዶቹንና…
Rate this item
(2 votes)
የአክሲዮን ሽያጩን እስከ ህዳር 15 አራዝሟል የምስረታ ሂደቱን ከጀመረ አራት ወራትን ብቻ ያስቆጠረው ሂጅራ ባንክ የተከፈለ 527 ሚ.ብር በላይ አክሲዮን መሰብሰቡንና የተፈረመው የገንዘብ ብዛት ከ1.04 ቢ.ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ አክሲዮን ማህበሩ ትላንት አርብ ህዳር 5 ቀን 2012 ዓ.ም ጠዋት በሂልተን…