ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
“የቮልቮ እምነት ምርታማነት ነው”በኢትዮጵያ የቮልቮ ኩባንያ በመገባደድ ላይ ባለው የፈረንጆች ዓመት ያመረታቸውን በእጅና በኤሌክትሪክ የሚሰሩና፣ ዘመኑ የደረሰበት የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ ከባድ የጭነት መኪኖችን አስተዋወቀ፡፡ ከትናንት በስቲያ በሚሌኒየም አዳራሽ ግቢ በተካሄደው ማስተዋወቅ፣ FM 400 እና FH 400 የተባሉ ሁለት ዓይነት መኪኖች…
Rate this item
(4 votes)
በቅርቡ የፋይናንስ ኢንዱስትሪውን የተቀላቀለው እናት ባንክ፤ ወደ ሥራ በገባ የመጀመሪያው ዓመት ትርፋማ መሆኑን አስታወቀ፡፡የዛሬ ሳምንት ባደረገው የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ፣ የባንኩ የቦርድ ሊቀመንበር ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የባንኩን የ16 ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት፤ ባንኩ በመጀመሪያው ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ ሱፐር ካቴክስና የእንግሊዝ ንግድና ኢንዱስትሪ በመተባበር ለሶስት ቀናት በኢሊሌ ሆቴል ያዘጋጁት የእንግሊዝ ላኪ ኩባንያዎች ምርትና አገልግሎት የካታሎግ ኤግዞቢሽን በጣም ጥሩ እንደነበር አዘጋጁና የቢዝነስ ሰዎች ገለፁ፡፡ የሱፐር ካቴክስ አባልና የኤግዚቢሽኑ አዘጋጅ ሚ/ር ጀምስ ኦ’ሲሊቫን፣ ኤግዚቢሽኑ በጣም የተሳካ…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ የህትመትና ማሸግ ኢንዱስትሪው በተለይም የህትመት ዘርፉ ረዥም ዕድሜ ቢኖረውም ዕድገቱ ኋላ ቀር በመሆኑ የተማሪዎች መማሪያ መጻሕፍት እንኳ ማተም እንዳልቻለ ተገለጸ፡፡ በሀገር ውስጥ በህትመትና ፓኬጂን የተሰማሩ ድርጅቶች ከውጪዎቹ ልምድ እንዲቀስሙ ፕራና ፕሮሞሽንና የሱዳኑ ኤክስፖ ቲም ከኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማህበር ጋር…
Rate this item
(1 Vote)
“የፀሐይ ብርሃንን ጭምር ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል እንቀይራለን”ህዳር 13 ቀን 2007 ዓ.ም ለንባብ በበቃው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዕትም ላይ፤የነፋስ ተርባይን የኤሌክትሪክ ሃይልን በተመለከተ ያወጣችሁት ዘገባ ስህተት ነው፡፡ የሃገሪቱ ኢኮኖሚ እያደገ በሄደ ቁጥር የነፋስ ኃይልን ብቻ ሳይሆን የፀሐይ ብርሃንንም ወደ ኤሌክትሪክ ኢነርጂ…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም የተሰረቁና በኮንትሮባንድ የሚገቡ ስልኮች አገልግሎት መስጠት እንዳይችሉ የሚያደርግ ስርአት ሊተገብር እንደሆነ ሰሞኑን አስታውቋል፡፡ ማናቸውም ስልኮች በህጋዊ መንገድ ቀረጥ ተከፍሎባቸው አገልግሎት እንዲሰጡ በሚል ዓላማ ሥርዓቱ እንደሚተገበር ያስታወቁት የኢትዮ ቴሌኮም የህዝብና አለማቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዱራሂም አህመድ፤ ከዘመድም ሆነ…