ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ የዜድቲኢ (ZTE) ኩባንያ የስማርት ሞባይል ስልኮች አምባሳደር ሆነ፡፡ አትሌቱ ባለፈው ረቡዕ በሸራተን አዲስ በተከናወነ ስነስርአት ዜድቲኢ ለኢትዮጵያ ገበያ ሊያቀርባቸው ላቀዳቸው የስማርት ሞባይል ስልኮች አምባሳደር መሆኑ በይፋ ታውቋል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኘው አትሌቱ፤ ከዜድቲኢ ጋር በፈፀመው ውል…
Rate this item
(0 votes)
አፍሪካ የራሷ ብቻ በሆኑ ችግሮች የተተበተበች አህጉር ናት፡፡ በተለይ የገጠር አፍሪካዊ ሕይወት በተለያዩ ችግሮች የተወሳሰበ ነው፡፡ የተለያዩ ኩባንያዎች ለእነዚህ ችግሮች መፍትሔ ይሆናል ባሉት የፈጠራ ውጤት የገጠር ነዋሪውን ሕይወት ቀላልና ምቹ ለማድረግ እየጣሩ ነው፡፡ ቀጥሎ 10ሩን ምርጥ ችግር ፈቺ የተባሉ የፈጠራ…
Rate this item
(0 votes)
መንግሥት፣ ከወዲህ ሲለው ከወዲያ እያፈተለከ አስቸገረው እንጂ አገሪቷን መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ ለማሰለፍ የጀመረውን ጥረት ገፍቶበታል፡፡ አገሪቷ በፈጣን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ ስለሆነች የውጭ ኢንቨስተሮች መጥተው በተለያዩ ዘርፎች ቢሰማሩ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ግብዣ ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ በጥሪው መሰረት መጥተው በተለያዩ መስኮች የተሰማሩ…
Rate this item
(1 Vote)
ሁሉም አገሮች ንጉሣቸው፣ ፕሬዚዳንታቸው፣ ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የሆኑ ቁንጪ አገር መሪ የሚኖርበት ቤተ መንግሥት አላቸው፡፡ ዛሬ 10ሩን የአፍሪካ ምርጥ ቤተ መንግሥቶች እንቃኛለን፡፡ 1. ዩኒቲ ፓላስ፡- (ያውንዴ-ካሜሩን)፡- በአፍሪካ፣ በቤተመንግሥት ግንባታ ጥበብና ውበት በካሜሩን ዋና ከተማ በያውንዴ የተሰራውን ዩኒቲ ፓላስ የሚስተካከል የለም፡፡ ግድግዳውን…
Rate this item
(2 votes)
“በ1ኛው ዙር ጓደኛዬ ስትመዘገብ የሚጠቅም ስላልመሰለኝ፣ ‹መዝግበው ምን ሊያደርጉን እንዳሰቡ ታውቂያለሽ? ከዚህ የከፋ ነገርስ ቢያጋጥመንስ? ምኑንም ሳታውቂ ዝም ብለሽ ትመዘገቢያለሽ?› በማለት አከላክለናት፡፡ እሷ ግን ‹የትም ቢወስዱኝ ከጎዳና ሕይወት አይከፋብኝም እሄዳለሁ› ስትል ተከራከረች፡፡ ‹ይቅርብሽ፤ ድረሱልኝ ብለሽ ብትጮሂ ማንም የማይሰማሽ አፋር በረሃ…
Rate this item
(3 votes)
ሬስቶራንቶችን በክትፎ፣ ቁርጥና ጥብስ ያወዳድራልአዋሽ ወይን ፋብሪካ ዘመናዊና ጥንታዊ የአጠማመቅ ዘዴዎችን በመጠቀም “ገበታ” የተሰኘ አዲስና ልዩ የወይን ጠጅ ምርት ለፋሲካ በዓል ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ “ገበታ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲሱ የአዋሽ ምርት ቀይና ነጭ ዘመናይ ወይኖች እንዳሉት ታውቋል፡፡ በሌላ በኩል የከተማዋ ሬስቶራንቶች…