ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
“ኢትዮጵያ ከቡና ተገቢውን ጥቅም አላገኘችም” ኢትዮጵያ፣ የአረቢካ ቡና መገኛ ብቻ ሳትሆን፣ ለቡና ተስማሚ የሆነ ሰፊ መሬት፣ ምቹ ሥነ ምህዳር፣ በቂ የሰው ጉልበት፣ በልዩ ጣዕማቸውና የንጥረ ነገር ይዘታቸው በዓለም ተወዳጅ የሆኑ የቡና ዝርያዎች ባለቤት ብትሆንም ተገቢውን ጥቅም እያገኘች አይደለም ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
 • በአዕምሮ የምታስበውን ወደ መሬት ለማውረድ ነፃነት ያስፈልጋል• ከተማን እኛ እንሰራዋለን፤ መልሶ ደግሞ ከተማ እኛን ይሰራናል ከኩባንያህ ዓላማና ራእይ በመነሳት ውይይቱን ብንጀምረውስ?ለኩባንያችን “አስፓየር” የሚለውን አዲስ ስም በቅርቡ ብናወጣም፣ የሚታወቀው “ሐብታሙ ኢንተርናሽናል አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር” በሚል ስያሜ…
Rate this item
(1 Vote)
በዕድገት ምጣኔው ከሌሎች ባንኮች ጋር ሲወዳደር 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧልሕብረት ባንክ አ.ማ ባደረገው ከፍተኛ የሥራ እንቅስቃሴ ሰኔ 30 ቀን 2018 በተጠናቀቀው በጀት ዓመትት አምና ከተመዘገበው ጋር ሲነፃፀር የ42.8 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 706.98 ሚሊዮን ብር ከግብር በፊት ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ከትናት…
Rate this item
(2 votes)
በንግድ ዘርፍና በመንግሥት መካከል አገናኝ ድልድይ በመሆን እየሰራ ያለው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፉ ማኅበራት ም/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ፕሬዚዳንት መረጠ፡፡ የም/ቤቱ አባላት ከትናንት በስቲያ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባደረጉት 14ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቀድሞ የአባይ ባንክ ፕሬዚደንት የነበሩትን ወ/ሮ መሰንበት ሽንቄጡን የመጀመሪያዋ…
Rate this item
(3 votes)
በኢትዮጵያ የቱሪዝም ገበያ ልማት መለዮ ላይ ያተኮረ ኢትዮጵያን በፎቶ የማስተዋወቅ ውድድር ባለፈው ሳምንት የተጀመረ ሲሆን ውድድሩ ኦክቶበር 31 2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ታውቋል፡፡ ተወዳዳሪ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች፤ የሀገሪቱን የቱሪዝም ሀብቶች በፎቶ በማቅረብ ውበታቸውን አጉልቶ ማሳየት የሚጠበቅባቸው ሲሆን አላማውም የቱሪዝም መለዮ አርማውን በያንዳንዱ…
Rate this item
(3 votes)
 4ኛው የአፍሪካ እንስሳት ሀብት አውደ ርዕይና ጉባኤ፣ እንዲሁም 8ኛው የኢትዮ ፖልተሪ ኤክስፖ በሚቀጥለው ሳምንት ከጥቅምት 8-10 ቀን 2011 በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ኤግዚቢሽኑን አስመልክቶ ከትናንት በስቲያ በጁፒተር ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከ13 ሀገራት የተውጣጡ ከ60 በላይ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውንና ዘርፉ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ…
Page 12 of 73