ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
 በ350 ሚሊዮን ብር የማስፋፋት ስራ እየተከናወነ ነው ተብሏል ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፤ በየጊዜው በፍጆታ ሸቀጦች ላይ እየታየ ያለውን የዋጋ ንረት ለመቀነስና ገበያውን ለማረጋጋት አቅርቦቱን በከፍተኛ መጠን መጨመሩን የገለፁት አንድ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር፤ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬቶችን በ350 ሚሊዮን ብር ለማስፋፋት ታቅዶ እየተሰራ…
Rate this item
(0 votes)
- ባሳለፍነው ዓመት ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት 169 ሚ. ብር ለግሷል - ዘንድሮ 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከብራል ዳሽን ባንክ በጐርጐራ፣ በወንጪና ኮይሻ ለሚሰሩ ልማቶች የሚውል 30ሚ ብር መለገሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ መስከረም 21 ቀን 2013 ዓ.ም ረፋድ ላይ…
Rate this item
(2 votes)
የደመራ ስጦታ ለደንበኞች ሃበሻ ቢራ “ቅዳሜ” የተሰኘ አዲስ የቢራ ምርቱን ከዛሬ ጀምሮ ለተጠቃሚዎች እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ከ8ሺ በላይ የአክሲዮን ባለድርሻ ኢትዮጵያውያን ተመስርቶ፣ በ2007 “ሐበሻ ቢራ” እና “ንጉስ” የተባሉ የቢራ ምርቶችን ለገበያ ማቅረብ የጀመረው ሐበሻ ቢራ፤ አዲሱን “ቅዳሜ” የተሰኘ ምርቱን ዛሬ በደመራ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞቹ በተለያየ አጋጣሚ የሞባይል ስልካቸው በሚጠፋበት ጊዜ ወዲያውኑ ባለማዘጋታቸው እንዲሁም በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የስልክ መስመራቸውን (ሲም ካርዳቸውን) ለሶስተኛ ወገን አሳልፈው በመስጠታቸው የተነሳ ወንጀለኞች የስልክ መስመሩን ለተለያዩ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀሎች የሚጠቀሙበት በመሆኑ፣ ደንበኞች ለእንግልትና ለወንጀል ድርጊት ተጠያቂነት እየተዳረጉ መሆኑን…
Rate this item
(1 Vote)
ሔኒከን ቢራ ፋብሪካ ቂሊንጦ በሚገኘው ፋብሪካው አካባቢ በጐርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸውና ከመኖሪያ ቤታቸው ለተፈናቀሉ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 9 ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ፡፡ በቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተባለ ሞዶ ዳርፋር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነሐሴ 10 ቀን 2012 በጣለው ከባድ ዝናብ…
Rate this item
(2 votes)
 በ500 ሚ. ብር ወጪ በአዳማ የተገነባው “አዳማ ሀይሌ ሪዞርት” ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሶስት አመታትን የፈጀው ሪዞርቱ፤ ባለ አራት ኮከብ ደረጃ ያለው ነው ተብሏል፡፡ አምስት አይነት ደረጃ ያላቸው 106 የመኝታ ክፍሎች፣ ከ60-1ሺህ ሰው በብቃት ማስተናገድ…
Page 4 of 73