ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
የመጀመሪያው ቡና በዶላር የሚሸጥበት ካፌ ነው ተብሏል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኤክስፖርት ቡና መቅመሻ እንደሚሆን የተነገረላትና የራሱን የቡና ጣዕም ቀምሞ ያቀረበው “ዋይልድ ኮፊ” ነገ ረፋድ 3፡00 ላይ በይፋ ተመርቆ ስራ እንደሚጀምር የዋይልድ ኮፊ መስራችና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ማሞ ገለፁ። ዋይልድ ኮፊ…
Rate this item
(0 votes)
 በቀን ከ80-90 ሺህ ሊትር ወተት የማምረት አቅም አለው ከሚድሮክ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኩባንያዎች አንዱ የሆነውና በ6 ሚ.ዩሮ ማስፋፊያ የተደረገበት ሾላ ወተት ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡ ላምበረት መናኸሪያ አካባቢ የሚገኘው ሾላ ወተት ፋብሪካ ማስፋፊያው ከመሰራቱ በፊት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ባለቤት ሼህ መሃመድ…
Rate this item
(0 votes)
 ከንክኪ ነጻ ቪዛና ማስተር ካርዶች በሀገራችን የመጀመሪያዎቹ ናቸው ተብሏል እ.ኤ.አ በ2008 ዓ.ም በአንድ ቅርንጫፍ አገልግሎት የመስጠት ፍልስፍና ሥራውን የጀመረው ዘመን ባንክ፤ ከትላንት በስቲያ አመሻሽ ላይ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አስተዋወቀ። ባንኩ አሁን ያለንበትን አስቸጋሪ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ግምት ውስጥ በማስገባት ደንበኞች ከንክኪ ነጻ…

(1 Vote)
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው የተባለለት “ቢላል ከወለድ ነፃ ማይክሮፋይናንስ አክስዮን ማህበር ሊመሰረት ነው። በምስረታ ላይ የሚገኘው ይሄው ማይክሮ ፋይናንስ ለመቋቋም የሚያስችለውን የአክስዮን መሸጫ ፈቃድ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አግኝቶ ወደ ስራ ለመግባት እንቅስቃሴ መጀመሩን አደራጆቹ ትላንት ከሰዓት በኋላ ግዮን ሆቴል በሚገኘው ግሮቭ…
Rate this item
(2 votes)
ግንባታው በ18 ወራት ይጠናቀቃል ተብሏል “የሰላም ዋስትና እንሰጣለን፤ መጥታችሁ አልሙ” በ2.2 ቢሊዮን ዶላር ይገነባል የተባለው “ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ አክስዮን ማህበር ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ” ባለፈው ረቡዕ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠለት።ከአድዋው ጦርነት 3 ዓመት በኋላ በትንሽ ቤተሰባዊ ንግድ በተጀመረውና አሁን በሶስተኛ ትውልድ በሚመራው ኢስት…
Page 3 of 73