ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ዳሽን ባንክ አ.ማ ሰኔ 23 ቀን 2010 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ፣ ከታክስ በፊት 1.14 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ትርፉ ከቀደመው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲተያይ የ8.3 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተጠቁሟል፡፡ ባንኩ ትናንት በሸራተን አዲስ ሆቴል ባደረገው 24ኛው…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የዲፕሎማቲክ ሚስቶች ቡድን አባላት፣ በየዓመቱ የገቢ ማሰባሰቢያ ባዛር የሚያካሂዱ ሲሆን፣ የዘንድሮው ባዛር በመጪው ሳምንት ቅዳሜ ሕዳር 29፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ የማቲሪክስ ፕሮጀክት የሥራ ኃላፊዎች ባለፈው ረቡዕ በሂልተን ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በየዓመቱ በርካታ የውጭ አገር ዜጎችና ኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(0 votes)
ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ለትምህርት አሜሪካ በሄደች ጊዜ የሚያውቋት ሰዎች፤ “አሜሪካ መጥተሽ ወደፊት ጥሩ የሚያበላሽን ነገር ትማሪያለሽ እንጂ እንዴት ስለ ጸጉር ትማሪያለሽ?” ብለዋት ነበር፤ አልተቀበለቻቸውም እንጂ፡፡ ከልጅነቷ ጀምሮ ትወደው ለነበረው፣ ለዛሬው ማንነቷና ለኑሮዋ መሰረት ለሆነው ኮስሞቶሎጂ (ሥነ-ውበት) ትኩረት ሰጥታ ተምራ፣…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ባለሙያዎች ማህበር ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር `Recent developments in the construction industry` በሚል መሪ ሃሳብ ከነገ በስቲያ ሰኞ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በኢሲኤ መሰብሰቢያ አዳራሽ የግማሽ ቀን ጉባኤ ያካሂዳል፡፡ በጉባኤው ላይ ከተለያዩ አገራት የሚመጡ እንግዶች የሚሳተፉ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
 “እኛ ንቦቹ ሊሰጡን የተዘጋጁትን ያህል ማለብ አልቻልንም” ኢትዮጵያ ከ130 ዓመታት ላይ ባደጉ አገራት በሞኖፖል ተይዞ የቆየውን፣ በአፍሪካ ምድር ከደቡብ አፍሪካ በመቀጠል፣ 2ኛውን ኢፒሞንዲያ (የንብ ሀብት) ሲምፖዚየም፣ “በምግብ ምርት ሂደት ውስጥ የንቦች ሚና” በሚል መሪ ሐሳብ በቅርቡ ታዘጋጃለች፡፡ የሲምፖዚየሙ አዘጋጅ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሰኔ 30 ቀን 2018 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ከታክስ በፊት ወይም ያልተጣራ 938 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ጥቅምት 24 ቀን 2011 ባንኩ በሚሊኒየም አዳራሽ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ…
Page 11 of 73