ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
 · ዋናው ኦዲተር የተባለው ስኳር መቀበሩን የሚያረጋግጥ ማስረጃ አላገኘሁም ብሏል · ስኳሩ ስለተበላሸ በአፈር ለውሰው መቅበራቸውን የኮርፖሬሽኑ ኃላፊዎች ተናግረዋል · የመንግስት የልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ፤ አሳማኝ ማስረጃ እንዲቀርብ ጠይቋል · ኮርፖሬሽኑ የሰራተኛ ደመወዝ መክፈል ወደማይችልበት ደረጃ ደርሷል በከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ…
Rate this item
(0 votes)
ተወልደው ያደጉት በባህርዳር ዙሪያ ጣና አካባቢ ነው፡፡ ቤተሰቦቻቸው ዓሳ አስጋሪዎች ነበሩ፡፡ ከልጅነታቸው አንስተው ዓሳ እያሰገሩ ነው ያደጉት፡፡ የዓሳ ኮርፖሬሽን የሚባለው የመንግስት ድርጅት ተቋቁሞ፣በግል ዓሳ ማስገር ሲከለከል የሥራ ዘርፋቸውን ቀየሩ፡፡ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦችን እየገዙ በበቅሎ መሸጥ እንደጀመሩ ይናገራሉ - የዛሬው ኢንቨስተር…
Rate this item
(4 votes)
 ዳሸን ባንክ ሕዳር 21 ቀን 2010 በሸራተን ሆቴል ባደረገው የባለ አክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ማኅበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያ ለሀገርና ለወገን ጠቃሚ ናቸው ያላቸውን በጎ ተግባራት ለመደገፍ 4.1 ሚሊዮን ብር ለገሠ፡፡ በዚህ መሠረት በጣና ሐይቅ ህልውና ላይ አደጋ የደቀነውን የእንቦጭ አረም ለማስወገድ…
Rate this item
(2 votes)
95 በመቶ የኢትዮጵያ የውጪ ገቢ ንግድ የሚተላለፍባት ጅቡቲ፤ ከ3 ወራት በኋላ ዜጎቿ የኢትዮጵያን ንፁህ የከርሠ ምድር የመጠጥ ውሃ በነፃ ያገኛሉ ተብሏል፡፡ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የጅቡቲ አምባሣደር ሻሜቦ ፊታሞ አዴቦ ለቱርክ መንግስታዊ መገናኛ ብዙሃን አናዶሉ እንደገለፁት፤ አንድ ሚሊዮን ለማይሞላ የጅቡቲ ዜጎች…
Rate this item
(0 votes)
 5ኛው አዲስ የእርሻ ምግቦችና የፓኬጂንግ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ፣ ትናንት ኅዳር 29 በሚሊኒየም አዳራሽ የተከፈተ ሲሆን እስከ ሰኞ ታህሳስ 2 ቀን 2010 ዓ.ም ይቀጥላል ተብሏል፡፡ በዚህ አውደ ርዕይ ላይ ከቱርክ፣ ከጀርመን፣ ከሕንድ፣ ከፈረንሳይና ከኢትዮጵያ የተውጣጡ 73 ኩባንያዎች በእርሻ፣ በእርሻ መሳሪያዎች፣…
Rate this item
(1 Vote)
· ሁለተኛውና ሶስተኛው ማስፋፊያ ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቅ 2.7 ቢ. ብር ይፈጃል · ከ15 በላይ ግዙፍ መድኃኒት ኩባንያዎች፣ ከ10 ሺህ በላይ ሰራተኞች አሉት በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማሪያም ወረዳ፤ ግማሽ ቢሊዮን ብር የወጣበት “ሂውማን ዌል” የተሰኘ የቻይና የመድኃኒት ፋብሪካ…