ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(4 votes)
የዘንድሮን የጥምቀት በዓል በጎንደር ለመታደም ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ ወደዚያው ያመራችው የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ፤ በከተማዋ “የትውፊት አምባሳደሮች” እየተባሉ የሚጠሩትን የባህልና የምግብ አዳራሾች ጎብኝታለች፡፡ ለዛሬ“ቆብ አስጥል” የተባለውን የባህልና የምግብ አዳራሽ፣ በባለቤቱና ሥራ አስኪያጁ አቶ ወንደሰን ብዙአለም አንደበት አማካኝነትቤቱን ታስቃኘናለች፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ለብዙ ዓመታት የውሃ ማከሚያ (ማጣሪያ) የሆነውን አኳታብ ታብሌት በማከፋፈል የሚታወቀው ሲትሬስ ትሬዲንግ አሁን ደግሞ ከእንግሊዙ ቡታይል ፕሮጀክትስ ጋር በመሆን የውሃ ጣዕም እንዳይቀየር የሚያደርግ የውሃ ታንከር ወደ አገር ውስጥ እንደሚያስገባ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው፣ ባለፈው ረቡዕ በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ከቡታይል ፕሮጀክት ከፍተኛ አመራሮች…
Rate this item
(2 votes)
ሞርኒንግ ስታር ሞል - የገና ልዩ ቅናሽ ቦሌ ኤድናሞል ጎን የሚገኘውና አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ3 ዓመት በላይ የሆነው ሞርኒንግ ስታር ሞል፤ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ የጌታን ልደት ለማስታወስ በአይነቱ ልዩ የሆነና 20 ሜትር ርዝመት ያለው የገና ዛፍ ሰርቶ በሩ ላይ አቁሟል።…
Rate this item
(5 votes)
በሀዋሳ በ400 ሚ፣ ብር ተገንብቶ ከጥቂት ወራት በፊት ሥራ የጀመረው “ሮሪ” ኢንተርናሽናል ሆቴል ጥር 19 ቀን 2010 ዓ.ም እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ ተሰርቶ ለመጠናቀቅ አምስት አመታትን የፈጀውና ፊቱን ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዙሮ የተሰራው ሆቴል ለ230 ሰዎች የስራ እድል እንደፈጠረና ይህ ሆቴል “የአለታላንድ…
Rate this item
(2 votes)
• በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ የኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጆችን አስተምሬያለሁ • ህንፃ ሰርቶ የሚያከራይ ድርጅት አለን - ካፒታሉ 40 ሚ. ብር ደርሷል • የጥርስ ክሊኒኩ የፈጠረው መነሳሳት ሃብት አፍርቶልኛል አቶ እንግሊዝ ብያን ይባላሉ፡፡ የተወለዱት እዚሁ አዲስ አበባ ተ/ሃይማኖት አካባቢ ነው፡፡ እድገታቸው ደግሞ…
Rate this item
(3 votes)
 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጋምቤላ ክልል ከ9 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ጤና ጣቢያ ያስመረቀ ሲሆን ተመሣሣይ ጤና ጣቢያዎችን በሁሉም ክልሎች እየገነባ መሆኑን አስታውቋል፡ ባንኩ ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት በየአመቱ ከፍተኛ በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን በተለይ በጤና፣ በትምህርት፣ በአከባቢ…
Page 12 of 69