ንግድና ኢኮኖሚ
በትምህርት፣ በሆቴልና በአስጎቢኝነት ዘርፎች ተሰማርቷልበአፍሪካ ስመጥር ዩኒቨርሲቲ ለመገንባት አቅዷል የመጀመሪያ ዲግሪውን ያገኘው በአካውንቲንግ ነው፡፡ በአገሩ ሕንድ በዚሁ ሙያ አስተማሪ ነበር። ሁለተኛ ዲግሪውን ካገኘ በኋላ ከማስተማር በተጨማሪ የማማከር አገልግሎትም ይሰጥ እንደነበር ገልጿል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ የመጣው በ2001 (እ.ኤ.አ) ሲሆን የያኔው ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ…
Read 2574 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የፈጠራ ስራቸው የስንዴን ምርት ከ3 እጥፍ በላይ ማሳደግ አስችሏል ከ42 ሃገራት የተውጣጡ 700 ተመራማሪዎች በውድድሩ ተሳትፈዋል ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ዶ/ር መለሰ ተመስገን፣ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ትኩረት በማድረግ ለአፍሪካ ችግሮች መፍትሄ የሚሰጡ የፈጠራና የምርምር ውጤቶችን ለሚያበረክቱ ተመራማሪዎች በየአመቱ የሚሰጠው ‘ኢኖቬሽን ፕራይዝ ፎር…
Read 3417 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ በአለማቀፍ ደረጃ ለሚከሰቱ የርሃብና የድህነት ቀውሶች ተገቢ መፍትሄ የማፈላለግ ዓላማ ያለውንና በአለማቀፍ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ኢንስቲቲዩት የተዘጋጀውን ‘2020 ቢልዲንግ ሪሳይለንስ ፎር ፉድ ኤንድ ኒዩትሪሽን ሴኪዩሪቲ’ የተሰኘ አለማቀፍ የምግብ ዋስትና አቅም ግንባታ ፖሊሲ የምክክር ጉባኤ እያስተናገደች ነው። ፖሊሲ አውጪዎችን፣ መንግስታዊ…
Read 1906 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አዛውንቱ የትጋት ተምሳሌት!“ኃይለኛ ነጋዴ ነኝ…የብርሌ አንገት ማነቅ አልወድም”ወደ ንግድ ሥራ ሀ ብለው የገቡት መሬት ወድቆ ባገኙት ድፍን 50 ሳንቲም ነውአቶ ጌትነት ጎሹ አበጋዝ ይባላሉ፡፡ በአማራ ክልል አዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ተወልደው ማደጋቸውን ይናገራሉ፡፡ ከልጅነት እስከ እውቀት አስቸጋሪ ፈተናዎችን ተጋፍጠወ እንዳለፉ…
Read 6988 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ፀረ - ሙስና ኮሚሽን አያስፈልግም ነበር”ዓላማ ይዘው የሚሰሩ የኢትዮጵያ ህዳሴ አስተማማኝ መሰረቶች ናቸውየኢንተርፕረነሮች መመዘኛ-ተነሳሽነት፣ ማቀድና መፈፀምዶ/ር ወረታው በዛብህ በሙያ ኢኮኖሚስት ናቸው፡፡ በሙያቸው በተለያዩ ዩኒቨርሲዎችና ኮሌጆች አስተምረዋል፤ በተለያዩ መ/ቤቶችም ሰርተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት የመበልፀጊያ ወይም የሥራ ፈጠራ ጥበብ (ኢንተርፕረነርሽፕ) እያሰለጠነ ያለው ጂንየስ…
Read 5693 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የዛሬ 35 ዓመት አንድ ሕፃን ከድሃ ቤተሰብ በጋንዲ ሆስፒታል ተወለደ፡፡ ያ ሕፃን ከተቀሩት ኢትዮጵያውያን ሕፃናት የተለየ ችሎታ አልነበረውም፡፡ ቤተሰቦቹ ድሃ ስለነበሩ በእንክብካቤና በቅምጥል አላደገም፡፡ አባቱን አያውቃቸውም፡፡ የአምስት ወር ህፃን ሳለ ነው በሞት የተለዩት፡፡ ገና በወጣትነት ዕድሜ የትዳር አጋርን በሞት መነጠቅ…
Read 19544 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ