ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ህብረት ባንክ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ከፍ ለማድረግና የተቀማጭ ገንዘቡን ለማሳደግ ለሦስተኛ ጊዜ ባካሄደው “ይቆጠቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩና ይሸለሙ” መርሃ ግብሩ ተሳታፊ የሆኑ የዕጣ አሸናፊዎችን ትናንት ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም በባንኩ ዋና መ/ቤት ሸለመ።የዕጣው አሸናፊዎች ከሞባይል ቀፎ እስከ መኪና ድረስ ነው…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር የኮኔክቲቪቲና ዲጂታል አገልግሎቶች ለማቅረብ የሚያስችል ስትራቴጂያዊ የአጋርነት ስምምነት ከትላንት በስቲያ አድርጓል፡፡ ስምምነቱ፤ 18 ካምፓሶችን ከፍተኛ ፍጥነት ባለው የኢንተርኔት አገልግሎት ማገናኘት፣ ስማርት ክፍሎችን መገንባት፣ የተለያዩ የዲጂታል አገልግሎቶችን ማቅረብ፣ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ያለው የብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት አቅርቦት…
Rate this item
(0 votes)
 ራሚስ ባንክ፤ አስፈላጊውን የባንክ አደረጃጀትና መስፈርት አሟልቶና ከብሄራዊ ባንክ ፈቃድ አግኝቶ የተመሰረተ ሲሆን ፤የፊታችን እሁድ ግንቦት 27 ቀን 2015 ዓ.ም በዋና መሥሪያቤቱ በይፋ ተመርቆ ስራ ይጀምራል። ባንኩ ከዛሬ ግንቦት 24 በኢሊሊ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፣ ይህን ያስታወቀው። ከመላው የሃገሪቱ…
Rate this item
(0 votes)
የ10ኛ ዓመት በዓሉን በኢንተርኮንቴኔንታል አክብሯል በጥር 2005 ዓ.ም በ20 መሥራች አባላትና በ9ሺ ብር ካፒታል ተቋቁሞ፣ ዛሬ ከ5500 በላይ አባላትና ከ1ቢሊዮን ብር በላይ ሃብት ማፍራት የቻለው አሚጎስ ቁጠባና ብድር ኃ.የተ.ህብረት ሥራ ማህበር፤ ባለፈው ሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም፣ በኢንተርሌግዠሪ ኢንተርኮንቲኔንታል…
Rate this item
(0 votes)
አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ፣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ፣ የፀደይ ባንክ ብራንድ አምባሳደር ሆኖ ተሾመ። አርቲስቱ ይህን ሹመት ያገኘው ባለፈው ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደ ሥነስርዓት ነው።አርቲስት ሰለሞን ለፀደይ ባንክ ብራንድ አምባሳደርነት የተመረጠበት ዋና ምክንያት፣ በኪነጥበቡ ዓለም በሙያው…
Rate this item
(0 votes)
ቴክኖ ሞባይል ዓለማችን የደረሰበት ሞባይል የቴክኖሎጂ ደረጃ ያሳያል የተባለለትን የፋንተም ቪፎልድ (Phantum V told) ሞባይሉን ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ፡፡በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው ስነስርዓት ላይ የቴክኖ ሞባይ ብራንድ ማኔጀር አቶ ኤሊክ እንደተናገሩት ኩባንያው እጅግ ዘመናዊውን የፋንተም ቪ ፎልድ ሞባይል ለገበያ ከሚያቀርብባቸው…
Page 5 of 82