ህብረተሰብ
አንዳንድ ጭውውት አልፎ ሲያስታውሱት የትንቢት ቁመና ይይዛል።…..… አስራ አምስት ዓመት ያልፈዋል፡፡ ከአንድ ፀሐፊ ወዳጄ ጋር ስንገናኝ ከሰላምታ ቀጥሎ የምንጠያየቀው የተለመደ ባለሁለት አፅቅ ወቅታዊ መረጃ አለን፡፡ “ምን እያነበብክ ነው?” እለዋለሁ፤ ይነግረኝና… “አንተስ?” ይለኛል፡፡“ምን እየፃፍክ ነው?” ድጋሚ እጠይቃለሁ፡፡ ይመልስና፤ “አንተስ?” የሱ ጥያቄ…
Read 1225 times
Published in
ህብረተሰብ
ስለ ሱሰኞች መፃፍ ይፈልጋል፡፡ ስለ ጫታቸው፣ ሲጋራቸው፣ ሀሺሻቸው፣ ቁማራቸው፣ የወሲብ ረሀባቸው፣ ስካራቸው…ስለ ሁሉም እብደታቸው መፃፍ ይፈልጋል፡፡ ግን እንዴት አድርጎ፤ አንድም ቀን ጫት ቅሞ በምርቃና መደንዘዝን አያውቅበትም፣ ሲጋራ አጭሶ ራስን የማንደድ ብልሀትን ከንፈሮቹ አይረዱትም፡፡ ስካርን አያውቀውም፣ እብደቱን አልደረሰበትም፡፡ ሆኖም ያያል…መሰሎቹ እሱን…
Read 1534 times
Published in
ህብረተሰብ
“በቃል ያሉት ይረሣል በፅሁፍ ያስቀመጡት ይረሳል” ይላሉ አበው። ለመሆኑ አበው ማናቸው? ጥንታዊ አባት ይሆኑ? እንደ አለቀ ገብረሃና ወይም እንደ አባ ምንይዋብ ቢጤ ሆነው በተራችነታቸው የሚታወቁ ጉምቱ ሰው? ማንን እንጠይቅ? በፅሁፍ የተቀመጠልንን ደጅ እንጥና እንዴ ፣ እነ መዝገበ ቃላትን።አዲስ አበባ በዚህ…
Read 773 times
Published in
ህብረተሰብ
· ወልዲያ--የህዝቡ ፍቅር ለማዘንና ለመተከዝ ፋታ የሚሰጥ አይደለም· የባህል ሙዚቃ በሜጀር ደረጀ በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አይሰጥም· ምርጫ ሲመጣ---ከማንም በላይ የሚጎዳው አርሶ አደሩ ነው· እናቴ ወይፈን ሸጣ ጊታር ገዝታልኛለችየአገው ምድር ቻግኒ ናት ያበቀለችው፡፡ ከክራር ጋር የተዋወቀው ገና የ11 ዓመት ለጋ ታዳጊ…
Read 1646 times
Published in
ህብረተሰብ
ወደ አዳራሹ ስገባ አስፈሪ ድምፅ ተቀበለኝ። አስፈሪ! “አታስመስል! … አታስመስል!” የሚያንባርቅ ድምፅ! “ወደዚህ የገባኸው ሠዓሊውን ስለምታከብረውና ስለምትወደው ነው?” ድምፁ ከየት እንደመጣ የማን እንደሆነ ለማወቅ ያስፈራል። ቤቱ የእርሱ ነው እና እንዲህ እንደልቡ የሚያንባርቀው የገብረ ክርስቶስ ደስታ መንፈስ ይሆን? ከፍርሃቴ የተነሳ አዕምሮዬን…
Read 1000 times
Published in
ህብረተሰብ
አንባቢ ርእሱን ሲያነብ ምን ለማለት ፈልጎ ነው? እንደሚል እርግጠኛ ነኝ። ያለፉትን ስልሳ ስምንት አመታት የመረጥኩት በምን ምክንያት እንደሆነ በአጭሩ በመግለፅ ፅሁፌን እጀምራለሁ።ኢትዮጵያ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስት መስርታ ሀገር ማስተዳደር የጀመረችው ኃይለስላሴ ስልጣን ከያዙበት ከ1923 ዓ.ም. ጀምሮ ነው ብል ብዙ የተሳሳትኩ አይመስለኝም።…
Read 1149 times
Published in
ህብረተሰብ