ህብረተሰብ
መቃብረ ነገሥት ወሰማዕታትየአርሊንግተን ብሔራዊ መካነ መቃብር በዩናይትድ ስቴስት፣ የዌስት ሚኒስቴር አቤይ መካነ መቃብር በብሪታንያ፣ የታላላቆቻቸው ዘላለማዊ ማረፊያ እንደሆነ ሁሉ በኢትዮጵያም የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የንጉሣዊ ቤተሠቦች፣ የአርበኞች እንዲሁም፣ የሐይማኖት እና የወታደራዊ ባለሥልጣናት ዘላቂ የእረፍት ሥፍራ ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል፡፡…
Read 6606 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሠላሣ ስድስት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ምሥራቃዊ ምድር የሃዘን፣ የሥቃይና የመከራ ምድር ሆኖ ነበር፡፡ ገና በክረምቱ መግቢያ ወቅት የዚያድባሬ መንግስት ወታደሮች በዶሎ፣ በቡሬና በጐዴ ከተሞች ላይ ወረራ አካሄዱ፡፡ ህፃናት፣ ሴቶችንና አቅመ ደካማ አረጋውያንን ሣይቀር እየገደሉ ከተሞቹን ተቆጣጠሯቸው፡፡በምሥራቃዊው የአገሪቱ ክልል አካባቢ ውጥረቱ…
Read 4450 times
Published in
ህብረተሰብ
የመን-የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ገሐነም!አሁን የያዝነው ዘመን የአለማችን ግንባር ቀደም ባለፀጋ ሀገራት ለሚባሉት አውሮፓና አሜሪካ እንኳን የተመቸ አይደለም፡፡ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ የአለማችን ህዝቦች የስደትና የመልካም ህይወት ህልም የነበረው ባለፀግነታቸው እክል ገጥሞታል፡፡ እንደ አሜሪካና አውሮፓ አይሁን እንጂ ሌሎች ባለፀጋ የእስያ ሀገራትም የኢኮኖሚ እክሉ ውሽንፍር…
Read 4315 times
Published in
ህብረተሰብ
በአዲስ አበባ ከተማ በግልፅ ለሚታዩ ብዙ የልማት ሥራዎች የሚሰጥ አድናቆትና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመጣው የኑሮ ውድነት ላይ የሚቀርበው ቅሬታ እርስ በእርስ እየተጋጨ ልዩነቱ አንድ ችግር ሆኖ በሚታይበት ወቅት ነው የከተማዋ ምሥረታ 125ኛ ዓመት በመከበር ላይ ያለው፡፡ በዓሉ ለአንድ ዓመት…
Read 6225 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በተከታታይ የሚቀርቡት በየመን የሚገኙ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን የፍዳና የመከራ ታሪኮች ዋነኛ አላማም ይሄው ብቻ ነው፡፡ ተገቢውና ትክከለኛው መረጃ ቢኖራቸው ኖሮ በየአመቱ በዚህን ያህል ብዛት ወደ የመን መሰደድ መቻላቸው ያጠራጥራል፡፡ እናም በየመን የሚገኙ ስደተኛ ወገኖቻችንን ትክክለኛ ህይወትና የቀን ተቀን…
Read 4419 times
Published in
ህብረተሰብ
ሌላው ፍቅር የምንሰራበት ስፍራ ጥሩና ደህንነት ያለው መሆን አለበት፤ይህ በተለይ ለሴቶች ወሳኝ ነው ይላሉ፡፡ ግድግዳው ድምጽ የሚያስተላልፍ ከሆነ፣በሩ ካልተዘጋ፣አልጋው ጠባብ ወይም አጭር ፣የሚጮህ ከሆነ፣ሴትዋ ምቾት ላይሰማት ይችላል፡፡ልብስን ሙሉ በሙሉ ያለማውለቅን በተመለከተ የተለያዩ ሰዎች የተለያየ ምርጫ አላቸው፡፡ አንዳንድ ሚስቶች ልብሳቸው በባሎቻቸው…
Read 152640 times
Published in
ህብረተሰብ